ስፓርት ሲዳማ ቡና እና መቻል አሸነፉ sosina alemayehu Jan 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ16ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የሲዳማ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች ብለስ ናጎ ፣ ዮሴፍ ዮሀንስና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆአን ዋድፉል ጋር ተወያዩ sosina alemayehu Jan 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆአን ዋድፉል ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) እንዳሉት ÷ ኢትዮጵያ እና ጀርመን ያላቸው ሁለንተናዊ ትብብር 120 ዓመታትን እንዳስቆጠረ አስታውሰዋል፡፡…
ጤና የጤና ዘርፍ ሠራተኞች የማህበራዊ ጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ ሆኑ sosina alemayehu Jan 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ዘርፍ ሠራተኞችና ቤተሰቦቻቸውን ተጠቃሚ የሚያደርግ የማህበራዊ ጤና መድህን አገልግሎት ትግበራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ተስፋዬ ወርቁ እንዳሉት ÷ጤናማና አምራች ዜጋ በመፍጠር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለዘላቂና ሁሉን አቀፍ እድገት ስትራቴጂያዊ አጋር መሆኗን ያሳየችበት ፎረም… sosina alemayehu Jan 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም የኢኮኖሚ ፎረም ላይ እያደረገች ያለው ተሳትፎ ዘላቂና ሁሉን አቀፍ እድገትን ለማስቀጠል ስትራቴጂያዊ አጋር ሆና እንደምትቀጥል ቁርጠኝነቷን ያሳየችበት ነው፡፡ በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 4 ሺህ 158 ኪሎ ግራም ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ ላከ Melaku Gedif Jan 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የልማት ሥራዎችን ለሕብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ በተከናወኑ ተግባራት ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት እቅድ…
ስፓርት ኢትዮጵያ መድን እና ድሬዳዋ ከተማ አቻ ተለያዩ abel neway Jan 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ16ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን እና ድሬዳዋ ከተማ ያለምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል፡፡ ቀን 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች ግብ ሳያስቆጥሩ ወጥተዋል፡፡ ኢትዮጵያ መድን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ sosina alemayehu Jan 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆአን ዋድፉል ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጋር የሁለቱን ሀገራት ትብብር የበለጠ ለማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቤላሩስ በወታደራዊ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማሙ Hailemaryam Tegegn Jan 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቤላሩስ በወታደራዊ ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችል የሁለትዮሽ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) እና የቤላሩስ መከላከያ ሚኒስትር ዲምትሪ ፓንተስ ተፈራርመዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል መንግሥትና በአፋህድ መካከል የተደረሰውን ዘላቂ የሰላም ስምምነት ውጤታማ የሚያደርግ ስምምነት ተፈረመ Mikias Ayele Jan 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥትና በአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት (አፋህድ) መካከል የተደረሰውን ዘላቂ የሰላም ስምምነት ውጤታማ ማድረግ የሚያስችል ስምምነት በዛሬው እለት ተፈርሟል። በስምምነት ሥነ ሥርዓቱ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸኮ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ – ቲከሻ ቤንጊ Hailemaryam Tegegn Jan 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸኮ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ "ቲከሻ ቤንጊ" የምስጋና በዓል ነው። "ቲከሻ" የሚለው ቃል ትርጓሜው ምስጋና ሲሆን "ቤንጊ" የሚለው ቃል ደግሞ በዓል የሚለውን ትርጓሜ ይይዛል። ቲከሻ ቤንጊ የሸኮ ህዝቦች አዝመራውን ከንፋስ እና በረዶ እንዲሁም…