የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ Abiy Getahun Jan 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 52ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች የሚከተሉት መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል። 1.…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥምቀት በዓል አከባበር በተለያዩ ሀገራት… Yonas Getnet Jan 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥምቀት ኢየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ወንዝ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ መጠመቁን በማሰብ የሚከበር በዓል ነው። በዓሉን በዓለም ዙሪያ ያሉ አብዛኘው የክርስትና እምነት ተከታዮች በየሀገራቸው በተለያዩ ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ ሥርዓት ያከብሩታል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥምቀት በዓል በስኬት ተጠናቀቀ Adimasu Aragawu Jan 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የተከበረው የጥምቀት በዓል አዲስ አበባን ጨምሮ በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች በስኬት ተጠናቅቋል አለ ፌደራል ፖሊስ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ በመላው ሀገሪቱ በታላቅ ድምቀት የተከበረው የከተራና…
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ የማርክ ጉሂን ዝውውር ይፋ አደረገ Yonas Getnet Jan 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተከላካይ መስመር ተጫዋቹ ማርክ ጉሂ ወደ ማንቼስተር ሲቲ ያደረገውን ዝውውር ክለቡ ይፋ አድርጓል። የክርስታል ፓላስ የኋላ ደጀን የነበረው እንግሊዛዊው ተጫዋች ጉሂ በፕሪሚየር ሊግ ውስጥ ከሚገኙ ወጥ እና አስተማማኝ ከሚባሉ ተከላካዮች ተርታ መመደብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ ይዞታው ባሻገር የአንድነትና የመተሳሰብ መገለጫ ነው – ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ Yonas Getnet Jan 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ ይዞታው ባሻገር የአንድነትና የመተሳሰብ መገለጫ ነው አሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ። የጥምቀት በዓል የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአረጋውያን እናትና አባቶች ጋቢ የማልበስና ማዕድ የማጋራት መርሐ ግብር አከናወኑ Adimasu Aragawu Jan 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአረጋውያን እናትና አባቶች ጋቢ የማልበስና ማዕድ የማጋራት መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡ ከንቲባዋ በአዲስ አበባ ዘመናዊ የአረጋውያን መጦሪያና መንከባከቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥምቀት የእግዚአብሔር የማዳን ሚስጥር የተገለጠበት… Yonas Getnet Jan 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓል የእግዚአብሔር የማዳን ሚስጥር በተጨባጭና በሚታይ ሁኔታ የተገለጠበት ነው አሉ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከተ የቦሌ ቡልቡላ ልበ ማርያም ቤተክርስቲያን ቆሞስ አባ አስፋው ጌታቸው። የጥምቀት በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ አፍሪካ አንደኛ ደረጃን የያዘው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ… Yonas Getnet Jan 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኪው ኤስ የዓለም ዩኒቨርሲቲ ደረጃዎች መሰረት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከምስራቅ አፍሪካ አንደኛ ደረጃ ይዟል። የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሚያስመዘግቧቸው የመማር ማስተማር፣ የምርምር እና የማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ ውጤቶችን በመመዘን…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሀገራት ኢምባሲዎች ለጥምቀት በዓል የመልካም ምኞት መልዕክታቸውን አስተላለፉ Yonas Getnet Jan 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰስ ቅርስ ሆኖ የተመዘገበውን የጥምቀት በዓል አስመልክቶ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ኢምባሲዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ አካባቢዎች ታቦታት ወደ መንበረ ክብራቸው እየተመለሱ ነው Adimasu Aragawu Jan 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመላ ሀገሪቱ ትናንት ለከተራ በዓል ከየአብያተ ክርስቲያናቱ ወጥተው ወደየማደሪያቸው ባሕረ ጥምቀት የገቡ ታቦታት ሥርዓተ ጥምቀቱ ተፈጽሞ ወደ መንበረ ክብራቸው እየተመለሱ ናቸው። በአዲስ አበባ፣ ባቱ፣ ጋምቤላ፣ አዳማ፣ ሐረር፣ ድሬዳዋ፣ መቐሌ፣ ደሴ፣…