የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች ከ112 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ አገኘ sosina alemayehu Jan 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ባለፉት ስድስት ወራት ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች ከ112 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል አለ። በኮርፖሬሽኑ የኮሙኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ ጳውሎስ በለጠ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የኮርፖሬሽኑ የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በውሃ ሃብት ዘርፍ በተከወኑ ተግባራት በቀጣናው ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እውን እየሆነ ነው – ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) abel neway Jan 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት በውሃ ሃብት ዘርፍ ላይ በተከናወኑ ተግባራት በቀጣናው ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እውን እየሆነ ነው አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት አፈጻጸም ግምገማ…
ቢዝነስ በመዲናዋ ምርት የሚያከማቹና የሚሰውሩ ሕገ ወጥ ነጋዴዎችን ለመቆጣጠር… sosina alemayehu Jan 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የንግድ ሥርዓቱን ለማዘመን እና ለማሳለጥ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የከተማዋ ንግድ ቢሮ፡፡ በቢሮው የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አሸናፊ ብርሃኑ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የነዋሪዎችን ፍላጎት መሰረት በማድረግ የምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከወጪ ንግድ ከ5 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ sosina alemayehu Jan 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ባለፉት 6 ወራት ከወጪ ንግድ ከ5 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል አሉ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የ6 ወራት የንግድ ዘርፍ አፈጻጸም ግምገማ…
ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 የፍጻሜ ውድድር በመጪው ቅዳሜ ይካሄዳል sosina alemayehu Jan 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሦስት ወራት በጠንካራ ፉክክር ሲካሄድ የቆየው ፋና ላምሮት የምዕራፍ 21 የፍጻሜ ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ይካሄዳል። አቤል ጌትነት፣ አሮን ሀይሉ፣ ግዛቸው አማረ እና ታፈረ አሰፋ የፍጻሜ ውድድሩ ተፋላሚዎች ሲሆኑ÷ በሦስት ዙር የመረጧቸውን ሙዚቃዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባን የዓለም አቀፍ መድረኮች ማዕከል ለማድረግ የምናደርገውን ጥረት አጠናክረን እንቀጥላለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Yonas Getnet Jan 21, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን የብልጽግና ተምሳሌት እንዲሁም የዓለም አቀፍ መድረኮች ማዕከል ለማድረግ የምናደርገውን ጥረት አጠናክረን እንቀጥላለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ በአዘርባጃን ባኩ ከተማ በሚካሄደው የዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ያላትን ተሳትፎ… Yonas Getnet Jan 21, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ያላትን ተሳትፎ በማጠናከር በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ እንቅስቃሴዋን አጠናክራ ትቀጥላለች አሉ በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ተመራማሪ የሆኑት ሃይማኖት እሸቱ (ዶ/ር)። ተመራማሪዋ ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት…
ስፓርት ሀዋሳ ከተማ ነገሌ አርሲን አሸነፈ Yonas Getnet Jan 21, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማ ነገሌ አርሲን 2 ለ 0 አሸንፏል። አመሻሽ 12 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የሀዋሳ ከተማን ግቦች ሽመልስ በቀለ እና ተባረክ…
ስፓርት ካፍ በአልጄሪያ ላይ የ100 ሺህ ዶላር ቅጣት አስተላለፈ Adimasu Aragawu Jan 21, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በአልጄሪያ ላይ የ100 ሺህ አሜሪካን ዶላር ቅጣት አስተላልፏል። ቅጣቱ የተላለፈው አልጄሪያ እና ናይጄሪያ ባደረጉት የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ላይ የአልጀሪያ ብሔራዊ ቡድን ሁለት ተጨዋቾችና…
ቴክ ኢትዮጵያ የጀመረችው ዲጂታል ግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የበኩሉን ሚና ይጫወታል – ምሁራን Yonas Getnet Jan 21, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችው የዲጂታል ግብርና በዘርፉ ምርታማነትን ለማሳደግ፣ የአቅርቦት እጥረትን ለመቅረፍና የልማት ግቦችን በማሳካት ረገድ የበኩሉን ሚና ይጫወታል አሉ የዘርፉ ምሁራን። በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የግብርና እሴት ሰንሰለት ሥራ አመራር…