በመረጃና ደኅንነት ዘርፍ ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከቱት አስማማው ቀለሙ (ዶ/ር) ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመረጃና ደኅንነት ዘርፍ ውስጥ ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከቱት አስማማው ቀለሙ (ዶ/ር) ስርዓተ ቀብር በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈፀመ።
ከ1956 ዓ.ም ጀምሮ ለ60 ዓመታት ያህል በመረጃና ደኅንነት ዘርፍ ያገለገሉት አስማማው ቀለሙ…