Fana: At a Speed of Life!

ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የመከላከያ መረጃ ማዕከል መሰረተ ልማት ግንባታን መርቀው ስራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የመከላከያ መረጃ ማዕከል መሰረተ ልማት ግንባታን መርቀው ስራ አስጀምረዋል። የፕሮጀክቱ አስተባባሪ ሻለቃ አስፋው አናሞ መሠረተ ልማቱ የሰራዊቱን የወትሮ ዝግጁነት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቻይና ጉብኝታቸውን አጠናቀው አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቻይና ያደረጉትን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አጠናቀው ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቻይና ቆይታቸው በ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ጉባኤ ላይ ተሳትፈዋል። እንዲሁም…

የነዳጅ ማደያ እስከ ጅቡቲ ድረስ በኦንላይን ሲስተም የሚያዝበት ስርዓት ይተገበራል- የነዳጅና ኢነርጅ ባለስልጣን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥቅምት 13 ጀምሮ እያንዳንዱ የነዳጅ ማደያ ትዕዛዙን እስከ ጅቡቲ ድረስ በኦንላይን ሲስተም የሚያዝበት ስርዓት በአስገዳጅነት ይተገበራል ሲል የነዳጅና ኢነርጅ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የነዳጅና…

ኢትዮጵያ የወደብ ተጠቃሚነቷ ከታሪክ አንፃር ዘመናትን ያስቆጠረ ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የወደብ ተጠቃሚነቷ ከታሪክ አንፃር ከታየ ዘመናትን ያስቆጠረ ነው ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የታሪክ ተመራማሪው አየለ በከሬ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በዙሪያዋ ካሉ ሃገራት ጋር ጭምር ንግድ ትለዋወጥ…

ግዙፍ ኅንፃዎችን በአነስተኛ ኃይል የሚያቀዘቅዝ ሥልት ያስተዋወቁት ተመራማሪ የሣይንስ ሽልማት አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰማይ ጠቀስ ኅንፃዎችን በአነስተኛ ኃይል ማቀዝቀዝ የሚያስችል ሥልት የዘየዱት ተመራማሪ በሲንጋፖር ከፍተኛ ቦታ የሚሠጠውን የሣይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ሽልማት አሸነፉ፡፡ የ2023 የሀገሪቷን ፕሬዚዳንታዊ የሣይንስ እና ቴክኖሎጂ ሽልማት ያሸነፉት…

ኮርፖሬሽኑ የመከላከያ ሠራዊቱን ዝግጁነት ለማረጋገጥ እያበረከተ ያለው ሚና ከፍተኛ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የመከላከያ ሠራዊታችንን ዝግጁነት ለማረጋገጥ እያበረከተ ያለው ሚና ከፍተኛ ነዉ ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። የመከላከያ…

የኦፓል ማዕድንን በጋራ ማልማት የሚያስችል ሥምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት እና የወሎ ዩኒቨርሲቲ የኦፓል ማዕድንን በጋራ ማልማት የሚያስችል የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጉታ ለገሠ (ዶ/ር) እና የወሎ ዩኒቨርሲቲ…

አንቶኒዮ ጉተሬዝ ለጋዛ እርዳታ የሚቀርብበትን የራፋህ መተላለፊያ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በግብጽ ድንበር የሚገኘውንና ለጋዛ እርዳታ የሚቀርብበትን የራፋህ መተላለፊያን ጎብኝተዋል። ጉተሬዝ እርዳታ ለማቅረብ የሚደረገውን ዝግጅት ተከትሎ በራፋህ ተገኝተው ጉብኝት…