Fana: At a Speed of Life!

የብልጽግና ፓርቲ የሚጋጥሙትን ተግዳሮቶች በሀገር በቀል እሳቤዎች እየፈታ ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት ያደርጋል- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የሚጋጥሙትን ተግዳሮቶች በሀገር በቀል እሳቤዎች እየፈታ ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት ያደርጋል ሲሉ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በሐዋሳ የስልጠና ማዕከል ለፓርቲው አመራር አባላት…

በክልሉ በሕገ-ወጥ ንግድ በተሳተፉ 1 ሺህ የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሕገ-ወጥ ንግድ በተሳተፉ ከ1 ሺህ በላይ የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ሃላፊ አቶ ታሪኩ ኩመራ እንደገለጹት÷ መንግስት በክልሉ የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት…

ስኬቶችንና ድሎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል ፈተናዎችን በጽናት መሻገር ይገባል- አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገኙ ስኬቶችንና ድሎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል ፈተናዎችን በጽናት መሻገር ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ በባህር ዳር ከተማ እየተሰጠ የሚገኘውን የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ዙር…

የቤተ-መንግሥት አስተዳደር ከ38 ዓመታት በላይ ላገለገሉ ሠራተኞች እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የቤተ-መንግሥት አስተዳደር በተለያዩ የሃላፊነት ደረጃዎች ከ38 ዓመታት በላይ ላገለገሉ ሠራተኞቹ እውቅና ሰጥቷል። እውቅና እና የገንዘብ ስጦታ የተበረከተላቸው ሠራኞች እውቀታቸውንና ጉልበታቸውን ሳይቆጥቡና ሳይሰስቱ ሀገራቸውን ለ38…

ኪም ጆንግ ኡን ከሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መምከራቸው ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ኮሪያ ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡን ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሠርጌይ ላቭሮቭ ጋር በፒዮንግያንግ ተገናኝተው መምከራቸው ተገለጸ፡፡ ሁለቱን ወገኖች ተገናኝተው መምከራቸውን ይፋ ያደረገው የሩሲያ ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች አገልግሎት ነው፡፡…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኤሮ-ስፔስ ቴክኖሎጂዎች ማምረቻ ለማበልጸግ እየሠራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኤሮ-ስፔስ ቴክኖሎጂዎች ማምረቻ ኢንዱስትሪ በሀገር ውስጥ ለማበልጸግ እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ መስፍን ጣሰው ÷ የተለያዩ የአውሮፕላን አካል መለዋወጫዎችን በሀገር ውስጥ በሥፋት ለማምረት…