ለውጭ ዜጎች በጉቦ ፓስፖርት በመስጠት ሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ 28 ሰዎች ላይ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለውጭ ሀገር ዜጎች በጉቦ ፓስፖርት በመስጠት ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 28 ተጠርጣሪዎች ላይ ለፖሊስ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ።
የምርመራ የማጣሪያ ጊዜውን የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ መደበኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ነው።…