Fana: At a Speed of Life!

በሰሜናዊ ጅቡቲ በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ የ38 ፍልሰተኞች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የባህር ዳርቻ ፍልሰተኞችን አሳፍራ ወደ የመን በመጓዝ ላይ በነበረች ጀልባ ላይ በደረሰ የመስጠም አደጋ የ38 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ህይወት አልፏል፡፡ አደጋው የተከሰተው በትናንትናው ዕለት በጅቡቲ ሰሜን ምስራቅ ጎዶሪያ የባህር ዳርቻ…

ሩሰያ በምዕራቡ ዓለም ለሚጣለው ማዕቀብ መፍትሄዎች እንዳሏት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሰያ በምዕራቡ ዓለም ለሚጣለው ማዕቀብ ብሪክስን ጨምሮ ባለብዙ ወገን መፍትሄዎችን እንደምትጠቀም አስታውቃለች፡፡ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በቻይና የሁለት ቀናት ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ በጉብኝታቸው ወቅት ከቻይናው…

በ2ኛ ዙር ወደሀገር ለሚገቡ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን አቀባበል እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ሚያዝያ 30 ቀን 2016 ዓ.ም የሚቆየው በሁለተኛ ዙር ወደ ሀገር ለሚገቡ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን አቀባበል እየተደረገ ነው። በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ለመጡ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል…

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት አርሰናል ከባየር ሙኒክ እንዲሁም ሪያል ማድሪድ ከማንቸስተር ሲቲ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ በድንቅ ብቃት ላይ የሚገኙት መድፈኞቹ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ባቫሪያኑን…

በመዲናዋ የኢድ ሶላት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ሺህ 445 ኛው የኢድ አልፈጥር ረመዳን ክብረ በዓል ጋር ተያይዞ የበዓሉ የኢድ ሶላት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በመሆኑም የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር አሽከርካሪዎች…

ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲያከብር የጋራ ግብረ ኃይሉ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲያከብር የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይሉ ከወዲሁ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ተግባር መግባቱን አስታውቋል፡፡ ግብረ-ኃይሉ የኢድ አል ፈጥር በዓልን አስመልክቶ ለመላው የእስልምና እምነት…

በአፍሪካ ከሰሃራ በታች ባለው ክፍል በ2024 የተሻለ የኢኮኖሚ ዕድገት ይመዘገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ከሰሃራ በታች ባለው ክፍል በፈረንጆቹ 2024 ካለፈው ዓመት የተሻለ የኢኮኖሚ ዕድገት ይመዘገባል ተብሎ እንደሚጠበቅ የዓለም ባንክ ገለጸ። ባንኩ አዲስ ባወጣው ሪፖርት በጥናቱ የደረሰበትን ቅድመ-ግምት ይፋ አድርጓል። በሪፖርቱም…

በፍላቂት ገረገራ ከተማና መቄት ወረዳ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ወሎ ዞን በፍላቂት ገረገራ ከተማ አሥተዳደርና መቄት ወረዳ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ የድጋፍ ሰልፉ ባለፉት ዓመታት በለውጡ መንግሥት የመጡትን የማኅበራዊ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ለውጦችን ለመደገፍ ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡…

ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት በኦንላይን ተሠጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በሀገር አቀፍ ደረጃ 1 ሚሊየን 816 ሺህ 41 የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶች በኦንላይን መሠጠታቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለዘርፉ የተሻለ አፈፃፀም መገኘትም በእድሳት ወቅት ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ…

ኪንታሮት ህመም መዘዞችና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኪንታሮት ህመም በፊንጢጣ ላይ የሚገኙ ደም መላሽ የደም ስሮች ሲያብጡ የሚፈጠር ህመም ነው፡፡ ህመም የሌለው ከፊንጢጣ የሚፈስ ደማቅ ቀይ ደም፣ በፊንጢጣ አካባቢ ማሳከክ፣ ከፊንጢጣ የወጣ ሥጋ መሳይ እባጭና በፊንጢጣ አካባቢ የህመም…