Fana: At a Speed of Life!

ማንቼስተር ሲቲ ክሪስታል ፓላስን 4 ለ 2 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ32ኛ ሣምንት መርሐ-ግብር ማንቼስተር ሲቲ ክሪስታል ፓላስን 4 ለ 2 በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል፡፡ ሲቲ ከመመራት ተነስቶ ነው ተጋጣሚውን የረታው፡፡ የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኬቨን ዴብሮይን (2)፣…

የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም በመጠቀም የሕብረተሰቡን ኑሮ የሚቀይሩ ተግባራት ማከናወን እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሃሰን የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም በመጠቀም የሕብረተሰቡን ኑሮ የሚቀይሩ ተግባራትን ማከናወን ይገባናል አሉ፡፡ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ባለፉት ሁለት ዓመታት ተኩል የተከናወኑ የመንግሥት ሥራዎች…

የዒድ አል ፈጥር በዓል ጨረቃ ሰኞ ማታ ከታየች ማክሰኞ ካልታየች ደግሞ ረቡዕ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የዒድ አል ፈጥር በዓል ጨረቃ በመጪው ሰኞ ማታ ከታየች ማክሰኞ ካልታየች ደግሞ ረቡዕ አንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል። ምክር ቤቱ 1 ሺህ 445ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል ፈጥር በዓልን ምክንያት…

የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ የቤት አቅርቦት ችግርን መፍታት ያስችላል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ የቤት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት ያስችላል ሲሉ የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለፁ፡፡ የመኖሪያ ቤት ጥያቄ ተደራሽ በማድረግ በኩል የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ…

በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎች ልዑክ የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የሥራ እንቅስቃሴን ጎብኝቷል። በጉብኝቱ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር…

በመዲናዋ የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የጋራ ግብረ ሃይሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ ህዝብ የታደመበት እና በአዲስ አበባ የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ በስኬት እና በሰላም እንዲጠናቅ ለማስቻል የፀጥታና…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመዲናዋ ነዋሪዎች ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለከተማዋ ነዋሪዎች ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ዛሬ ማለዳ የመዲናዋ ነዋሪዎች በነቂስ ወጥተው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…

የፊቼ ጨምበላላ በዓል እሴቶችን ለሀገር ግንባታ መጠቀም ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊቼ ጨምበላላ በዓል እሴቶችን ለሀገር ግንባታ መጠቀም ይገባል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምበላላ በዓል በሐዋሳ ከተማ ጉዱማሌ በተለያዩ ሁነቶች በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡…

ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ በሐረሪ ክልል ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በለውጡ የተገኙ ስኬቶችን ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ በሐረሪ ክልል ተካሄደ ፡፡ በድጋፍ ሰልፉ ከክልሉ ሁሉም አካባቢዎች የተወጣጡ ነዋሪዎች፣ አርሶ አደሮች እና የመንግስት ሰራተኞች እየተሳተፉ ተሳትፈዋል። ሰልፈኞቹ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…