Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የኢሬቻ በዓል ተከብሮ እስኪጠናቀቅ ለትራፊክ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል ከነገ ዓርብ ቀን 8 ሰዓት ጀምሮ ተከብሮ እስኪጠናቀቅ ድረስ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ መስከረም 26 ቀን 2016 ዓ.ም የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል በአዲስ አበባ…

26 ሀገራት የሚሳተፉበት የእንቆጳ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ26 ሀገራት ተወካዮች የሚሳተፉበት የእንቆጳ ጉባኤ ከፊታችን ጥቅምት 1 ቀን ጀምሮ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ጉባዔው ኢትዮጵያ በዲጅታል ኢኮኖሚ ያላትን እምቅ አቅም ለመጠቀም እና መንግስትና የግሉን ዘርፍ…

የአደባባይ በዓላትን ለቱሪዝም ማበልጸጊያነት መጠቀም እንደሚገባ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚከበሩ የአደባባይ በዓላትን  ለቱሪስት መዳረሻነት በመጠቀም ቱሪዝሙን ማሳደግ እንደሚገባ  ተገልጿል፡፡ ዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ክፍለ ከተሞችና ወረዳዎች ደረጃ እየተካሄደ የነበረው የኢሬቻ የፓናል ውይይት ዛሬ ተጠናቋል፡፡…

ሠራዊቱ አቅመ ደካሞችን በመደገፍ ህዝባዊነቱን አጠናክሮ ይቀጥላል – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት የሀገርን ዳር ድንበር ከማስጠበቅ ባሻገር አቅመ ደካሞችን በመደገፍ ህዝባዊነቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለፁ። የመከላከያ ሚኒስቴር የሀገር መከላከያ ሠራዊት የተመሰረተበትን 116ኛ…

የሙስና መከላከል ስራን ለማጠናከር ከአይ ኤም ኤፍ ጋር በትብብር ለመስራት ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) ከዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ክትትል ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በኢትዮጵያ እየተከናወነ በሚገኘው…

በዘንድሮ የመስኖ ልማት 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ ስንዴ ለማልማት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ የመስኖ ልማት 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ ስንዴ ለማልማት ታቅዶ ወደ ስራ መገባቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በጅማ ከተማ ሀገራዊ የመስኖ ስንዴ ልማት ንቅናቄ መድረክ በማካሄድ ላይ ነው። በመድረኩ የተገኙት የግብርና…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ282 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ግንባታ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኩርሙክ ወረዳ ከ282 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ለማካሄድ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ የመሠረት ድንጋዩን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ በአፖስቶ ማዕከል የመስክ ምልከታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ በሲዳማ ክልል በቀድሞ የደቡብ ፖሊስ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ልዩ ስሙ አፖስቶ ማዕከል የመስክ ምልከታ አድርጓል፡፡ የመርማሪ ቦርዱ አባላት ምንም እንኳ ቦታው በአስቸኳይ ጊዜ መምሪያ እዝ ስር የሚካተት…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ በአፖስቶ ማዕከል የመስክ ምልከታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ በሲዳማ ክልል በቀድሞ የደቡብ ፖሊስ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ልዩ ስሙ አፖስቶ ማዕከል የመስክ ምልከታ አድርጓል፡፡ የመርማሪ ቦርዱ አባላት ምንም እንኳ ቦታው በአስቸኳይ ጊዜ መምሪያ እዝ ስር…

የኢሬቻ በዓል እሴቱን ጠብቆ በሰላም እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል በሰላም እሴቱን ጠብቆ እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮ ሃላፊው አቶ ሃይሉ አዱኛ በሰጡት መግለጫ÷ ኢሬቻ የኦሮሞ ሕዝብ ክረምቱ በሰላም በመጠናቀቁ ሁሉን ነገር…