Fana: At a Speed of Life!

የሀረሪ ክልል የቱሪዝም ብራንድና አርማ የክልሉን የቱሪዝም ዘርፍ ለማስተዋወቅ አስተዋፅኦ ይኖረዋል -ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል የቱሪዝም ብራንድና አርማ የክልሉን የቱሪዝም ዘርፍ ለማስተዋወቅ አስተዋፅኦ ይኖረዋል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ኦርዲን በድሪ ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት “ሀረር ህያዊቷ ሙዚየም"…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች የውይይት መድረክ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች "አዲስ እሳቤ በአዲስ ክልል ወደ አዲስ ምዕራፍ " በሚል መሪ ሃሳብ በወላይታ ሶዶ የውይይት መድረክ አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ÷ አዲስ ዕሳቤን በመሰነቅ…

ድርቅ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የሰብዓዊ ድጋፍ ስራዎቸ እየተከናወኑ ነው – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው ድርቅ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የሰብዓዊ ድጋፍ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የፌዴራል አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማሪያም ገለጹ። ኮሚሽነሩ በተለይም በአማራና…

መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩ ምልምል ወታደሮች ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ሃይል አካዳሚ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ት/ቤት መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩ ምልምል ወታደሮች ምረቃ ሥነ -ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ አየር ኃይል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳን ጨምሮ የሰራዊቱ…

የሶማሌ ክልል ተወላጆች በእሳት አደጋ ንብረት ለወደመባቸው ነጋዴዎች የ4 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካና በአውስትራሊያ የሚኖሩ የሶማሌ ክልል ተወላጆች በክልሉ ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ ሀብት ንብረታቸው ለወደመባቸው ነጋዴዎች የ4 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ፡፡ ኑሯቸውን በአሜሪካ ቦስተን ያደረጉ ዳያስፖራዎች ከ3 ወራት በፊት…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአማሊ ተሳታፊዎችን በጽ/ቤታቸው ተቀብለዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአፍሪካ ከንቲባዎች የሊደርሺፕ ኢኒሼቲቭ ተሳታዎችን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለዋል፡፡ የአፍሪካ ከንቲባዎች የእርስ በርስ መማማሪያ መድረክ የሆነው አማሊ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡…

በሶማሌ ክልል ፋፈን ዞን በ114 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ የንጹህ መጠጥ ውሀ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ፋፈን ዞን ሀርትሼክ ከተማ በ114 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ እና ከ50 ሺህ ባላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለ የንጹህ መጠጥ ውሀ ፕሮጀክት ተመርቆ ለአግልግሎት ክፍት ሆነ፡፡ የክልሉ መስኖና ተፋሰስ ልማት ቢሮ በፋፈን ዞን…

በአማራ ክልል በ430 ሚሊየን ብር ወጪ የድጋፍ እህል ለመግዛት ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት 430 ሚሊየን ብር መድቦ በዝናብ እጥረት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የእርዳታ እህል ለመግዛት መወሰኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አስታወቁ። ርዕሰ መሥተዳድሩ በወቅታዊ ጉዳዮች በሰጡት ማብራሪያ÷በክልሉ…

በሸገር ከተማ በ1 ቢሊየን ብር ወጪ 4 የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ እንደሚጀመር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር በተያዘው በጀት አመት በ1 ቢሊየን ብር ወጪ ለማህበረሰቡ የንፁህ መጠጥ ውሃ አገልግሎት የሚውሉ አራት ፕሮጀክቶች ግንባታ እንደሚጀመር ተገለጸ። የንጹህ ውሃ ፕሮጀክቶቹ ከሚጀመሩባቸው ቦታዎች መካከል…

የኦሮሚያ ክልል በ80 ሚሊየን ብር ወጪ በጉራጌ ዞን ያስገነባውን ትምህርት ቤት አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል በ80 ሚሊየን ብር ወጪ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ያስገነባውን የጉስባጃይ ኢፋ ቦሩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን አስመርቋል፡፡ ትምህርት ቤቱ 8 ብሎኮች እና 46 ክፍሎች ያሉት ሲሆን በ80 ሚሊየን ብር…