በመዲናዋ የኢሬቻ በዓል የሚከበርበት ኢሬቻ ሆረ-ፊንፊኔና አካባቢውን የማፅዳት መርሐ-ግብር ተከናወነ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኢሬቻ በዓል የሚከበርበት ኢሬቻ ሆረ-ፊንፊኔ እና አካባቢውን የማፅዳት መርሐ-ግብር ተካሄደ፡፡
በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ጥራቱ በየነ እና ሌሎች የመንግስት ስራ ሃላፊዎች፣ አባገዳዎች፣…