Fana: At a Speed of Life!

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ለሚከናወኑ የለውጥ ስራዎች ድጋፉን እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ እየተከናወኑ ለሚገኙ የለውጥ ስራዎች የሚያደርገው ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የህብረቱ የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን አስታወቁ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ሕብረት…

በ110 ወረዳዎች የኮሌራ ወረርሽኝን መቆጣጠር ተቻለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሌራ ከተከሰተባቸው 229 ወረዳዎች አሁን ላይ ወረርሽኙን በ110 ወረዳዎች መቆጣጠር መቻሉ ተመላከተ፡፡ በወቅታዊ የድንገተኛ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ ላይ ከአጋር ድርጅቶች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱም÷ በአማራ ክልል…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባላት ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ በ2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዛሬ ጠዋት ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት የሥራ ሂደቱን በተመለከተ…

ብሔራዊ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከመስከረም 28 እስከ 30 ይሠጣል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚሠጠው ብሔራዊ የድህረ-ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከመስከረም 28 እስከ 30 ቀን 2016 ዓ.ም በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ ተገለጸ። በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ…

ጤና ሚኒስቴር ለማህፀን በር ቅድመ ካንሰር ህክምና የሚውሉ 50 ማሽኖችን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ’ክሊንተን ሄልዝ አክሰስ ኢንሸቲቭ ’ ለማህፀን በር ቅድመ ካንሰር ህክምና አገልግሎት የሚውሉ 50 በሙቀት ሃይል የሚያክሙ ተርማል አብሌሽን ማሽኖችን ለጤና ሚኒስቴር አስረክቧል፡፡ ’ክሊንተን ሄልዝ አክሰስ ኢንሸቲቭ ’ ለረዥም ጊዜ የተለያዩ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የ12 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የ12 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ። አምባሳደሮቹም በኢትዮጵያ የአሜሪካ፣ ካናዳ፣ ሊቢያ፣ ሶማሊያ፣ ሌሴቶ፣ ሩዋንዳ፣ ባንግላዲሽ፣ ፓኪስታን፣ ፊንላንድ፣…

በመዲናዋ የኑሮ ውድነትን ለማቃለል አስፈጻሚ አካላት ልዩ ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የዋጋ ንረትን በመከላከል የኑሮ ውድነትን ለማቃለል አስፈጻሚ አካላት ልዩ ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ የምክር ቤት አባላት አሳሰቡ። የመዲናዋን ነዋሪዎች የወከሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትና የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባላት…

ከእርድ ጥቅሞች በጥቂቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እርድ የቅመም ዓይነት ሲሆን፥ አብዛኛውን ጊዜ ቀለምንና ጣዕምን ለማምጣት በምግብ ላይ ይጨመራል። እርድ የጸሐይ ብርሃንና ብክለትን በመከላከል ሴሎችን ከጉዳት በማስወገድ ሰውነትን ሊከላከሉ በሚችሉ ንጥረ-ነገሮች የበለፀገ እንደሆነ ጆንሆፕኪንስ…

ኢትዮጵያውያን ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት የጀመሩትን ተሳትፎ አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት የጀመሩትን ተሳትፎ አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአንድ ዓመት ከሰባት ወራት የሥራ እንቅስቃሴ ጠቅላይ…

አቶ ሙስጠፌ ከጀርመን የልማትና የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ በጀርመን የልማትና የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር የስደተኞችና ስደተኞች ተቀባይ ሀላፊ ታኒያ ፋብሪሲየስና ልኡካን ቡድናቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በክልሉ በሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች…