Fana: At a Speed of Life!

 45ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 45ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ከእኩለ ቀን ጀምሮ በሰርቢያ ቤልግሬድ ይካዳል፡፡ በውድድሩ ከ51 ሀገራት የተውጣጡ ከ45 በላይ አትሌቶች÷ በወጣቶች እና በአዋቂ በአምስት የውድድር ዘርፎች ይሳተፋሉ፡፡ በዚሁ መሠረት 6…

በመዲናዋ በ3 ዓመታት 12 ሺህ ትናንሽ የልጆች መጫወቻዎች እና የስፖርት ማዘውተሪያዎች ለመገንባት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስት ዓመታት 12 ሺህ ትናንሽ የልጆች መጫወቻዎች እና የስፖርት ማዘውተሪያዎችን ለመገንባት እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ከንቲባዋ በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ የሚገኘውን የብስራተ ገብርኤል…

የፌዴራል ተቋማት የብልጽግና ፓርቲ አባላት ማጠቃለያ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ተቋማት የብልጽግና ፓርቲ አባላት ማጠቃለያ ኮንፈረንስ "ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልፅግና" በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በኮንፈረንሱ ላይ÷ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ፣…

የሞሪንጋ የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞሪንጋ በባህላዊ መንገድ በምግብነትና በመድሃኒትነት በማገልገል ዓለም አቀፋዊ እውቅና ያለው ተክል ነው፡፡ በሀገራችን "ሺፈራው" እየተባለ የሚጠራው ይህ ተክል በአሚኖ አሲድ፣ ቫይታሚን ኤ፣ ቫይታሚን ቢ1፣ ቢ2፣ ቢ3፣ ቢ6 እና በቫይታሚን ሲ…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 19ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። 10፡00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ አዳማ ከተማ ሙሴ ኪሮስ በ6ኛው ደቂቃ እና ቢኒያም አይተን በ54ኛው ደቂቃ…

በአፋር ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ የለማው የስንዴ ምርጥ ዘር ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ አማካኝነት በዱብቲ ወረዳ በ170 ሄክታር መሬት ለመጀመሪያ ጊዜ የለማው የስንዴ ምርጥ ዘር የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በተገኙበት ተሰብስቧል። ርዕሰ መስተዳድሩ፤ ኢንተርፕራይዙ ከተመሰረተ በአጭር ጊዜ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት የኢፍጣር መርሐ ግብር በወንድም ካሊድ ምግባረ ሠናይ ፋውንዴሽን ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት የኢፍጣር መርሐ ግብር በወንድም ካሊድ ምግባረ ሠናይ ፋውንዴሽን ተካሄደ። በመርሐ-ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮች፣ የእምነት አባቶች፣ አማኞች፣ አርቲስቶች፣ በማዕከሉ ድጋፍ…

የታንዛኒያ ወታደራዊ ልዑክ የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ12 ሀገራት በላይ ተማሪዎችን ያካተተው የታንዛኒያ ወታደራዊ ልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የሚያከናውናቸውን የትምህርት፣ የጥናትና የምርምር መርሐ ግብሮችን ጎበኘ። በዩኒቨርሲቲው የሪሶርስ ማኔጅመንት ኮሌጅ…

አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በኡጋንዳ የቀድሞ አፈ-ጉባኤ መታሰቢያ መርሐግብር ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በኢንቴቤ በተከበረው የቀድሞ የዩጋንዳ አፈ-ጉባኤ ጃኮብ ኦላንያ መታሰቢያ የሽልማት መርሐግብር ላይ ታድመዋል፡፡ አፈ-ጉባኤ ታገሰ በወጣቶች ላይ ባተኮረው የመታሰቢያ መርሐግብር ላይ…