Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 19ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። 10፡00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ አዳማ ከተማ ሙሴ ኪሮስ በ6ኛው ደቂቃ እና ቢኒያም አይተን በ54ኛው ደቂቃ…

በአፋር ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ የለማው የስንዴ ምርጥ ዘር ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ አማካኝነት በዱብቲ ወረዳ በ170 ሄክታር መሬት ለመጀመሪያ ጊዜ የለማው የስንዴ ምርጥ ዘር የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በተገኙበት ተሰብስቧል። ርዕሰ መስተዳድሩ፤ ኢንተርፕራይዙ ከተመሰረተ በአጭር ጊዜ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት የኢፍጣር መርሐ ግብር በወንድም ካሊድ ምግባረ ሠናይ ፋውንዴሽን ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት የኢፍጣር መርሐ ግብር በወንድም ካሊድ ምግባረ ሠናይ ፋውንዴሽን ተካሄደ። በመርሐ-ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮች፣ የእምነት አባቶች፣ አማኞች፣ አርቲስቶች፣ በማዕከሉ ድጋፍ…

የታንዛኒያ ወታደራዊ ልዑክ የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ12 ሀገራት በላይ ተማሪዎችን ያካተተው የታንዛኒያ ወታደራዊ ልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የሚያከናውናቸውን የትምህርት፣ የጥናትና የምርምር መርሐ ግብሮችን ጎበኘ። በዩኒቨርሲቲው የሪሶርስ ማኔጅመንት ኮሌጅ…

አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በኡጋንዳ የቀድሞ አፈ-ጉባኤ መታሰቢያ መርሐግብር ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በኢንቴቤ በተከበረው የቀድሞ የዩጋንዳ አፈ-ጉባኤ ጃኮብ ኦላንያ መታሰቢያ የሽልማት መርሐግብር ላይ ታድመዋል፡፡ አፈ-ጉባኤ ታገሰ በወጣቶች ላይ ባተኮረው የመታሰቢያ መርሐግብር ላይ…

የአማራ ክልል ሰላም በተሻለ ደረጃ ላይ ይገኛል – ቢሮው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ሰላም በተሻለ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ገለጸ። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች አስተባባሪ እና የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው በወቅታዊ የክልሉ የሰላም…

ግድቡ የኔ ነው’ የሚለው አባባል በኢትዮጵያውያን ላይ ትልቅ የባለቤትነት ስሜት ፈጥሯል – አምባሳደር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ግድቡ የኔ ነው’ የሚለው አባባል ኢትዮጵያውያን በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ ትልቅ የባለቤትነትና የተነሳሽነት ስሜትን እንዲፈጠርባቸው አድርጓል ሲሉ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደርና የግድቡ ዋና ተደራዳሪ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር)…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 19ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። 10፡00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ አዳማ ከተማ ሙሴ ኪሮስ በ6ኛው ደቂቃ እና ቢኒያም አይተን በ54ኛው…

ኮርፖሬሽኑ ዘመናዊ የመሬት መረጃ አያያዝን ተግባራዊ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዘመናዊ የመሬት መረጃ አያያዝ ስርዓትን በዛሬው እለት በይፋ አስጀምሯል። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ፕሮግራሙን በይፋ ሲያስጀምሩ የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኃላፊዎች…