ለናኖ ቴክኖሎጂ ዕድገት አስተዋጽኦ ያበረከቱ 3 ሳይንቲስቶች በኬሚስትሪ ዘርፍ የኖቤል ሽልማት አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ናኖ ቴክኖሎጂ” አሁን ያለበት ደረጃ እንዲደርስ ትልቅ ሚና ያበረከቱ 3 ሳይንቲስቶች በኬሚስትሪ ዘርፍ የ2023ን የኖቤልን ሽልማት አሸንፈዋል፡፡
ሞንጊ ባዌንዲ፣ ሉዊስ ብሩስ እና አሌክሲ ኤኪሞቭ የተባሉት የኬሚስትሪ ተመራማሪዎች የዘንድሮውን…