Fana: At a Speed of Life!

የዓለም አቀፉ ቴሌኮም ሕብረት አህጉራዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቴሌኮም ሕብረት አህጉራዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ጉባኤውም "ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለዘላቂና ፍትሐዊ መጻኢ ጊዜ፤የአፍሪካ የዘላቂ ልማት ግቦች ትግበራን ማፋጠን" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡…

አቶ አህመድ ሽዴ ከአውሮፓ ሕብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ከአውሮፓ ሕብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ጋር ተወያይተዋል። በአውሮፓ ሕብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ለሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት ለማድረግ ትናንት ምሽት አዲስ…

በሪጋ የጎዳና ላይ ሩጫ ለተሳተፉ አትሌቶች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በላቲቪያ ሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ውድድር ለተሳተፉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አባላት የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ውድድር የተሳተፉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አባላት ዛሬ ጠዋት…

ኢትዮጵያ በ “ኤክስፖ 2023 ዶሃ ዐውደ- ርዕይ” እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በመካከለኛው ምሥራቅ 'አረንጓዴ በረሃ፣ የተሻለ አካባቢ' በሚል መሪ ሐሳብ በዶሃ ቢዳ ፓርክ በተከፈተው ዓለም አቀፍ የሆርቲካልቸር ዐውደ- ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በኳታር አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል ታኒ የተከፈተው ዐውደ-…

በአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥን ለመግታት ዓለም አቀፍ ተቋማት ድጋፍ ሊያደርጉ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥን ለመግታት ዓለም አቀፋዊ ተቋማት የፋይናንስ ድጋፍ ሊያደርጉ እንደሚገባ ተገልጿል፡፡ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን ተጽዕኖ ለመቋቋም ያለመ አህጉር አቀፍ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።…

የኖርዌይ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር ስቲያን ክሪስቴንስን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ የኖርዌይ ባለሃብቶች የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ዕድል እና አማራጮች በጥልቀት እንዲቃኙ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ…

የኢሬቻ ሳምንት የመክፈቻ መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)  የኢሬቻ ሳምንት የመክፈቻ መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ነው። በመርሐ-ግብሩ በአሉን የሚያስተዋውቁ የግጥም ፣ የፋሽን ሾው ፕሮግራሞችን ጨምሮ ባህላዊ ጭፈራዎችም ቀርበዋል። መርሐ-ግብሩ የኢሬቻን እሴቶች ለማስተዋወቅ ያለመ ሲሆን÷…

ኮሚሽኑ ለ2ኛ ዙር አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ እያሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ለሁለተኛ ዙር አስቸኳይ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ስርጭት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ በኮሚሽኑ የሎጀስቲክስ ኦፕሬሽን ስራ አመራር ዳይሬክተር ቴዎድሮስ ደምሴ እንዳሉት÷ በሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች…

የውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት የዜጎችን ተጠቃሚነት ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን እየተሰራ ነው – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ኀገራት የስራ ስምሪት የሀገርን ፍላጎትና የዜጎችን ተጠቃሚነት ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን ከተለያዩ ኀገራት ጋር እየሰራ መሆኑን የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ። ሁለተኛው አህጉር አቀፍ የአፍሪካ የሰው ሃብት ልማትና የስራ እድል ፈጠራ ጉባኤ…