በ3 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር የሚገነባው የወልመል መስኖ ልማት ፕሮጀክት በበጀት ዓመቱ ይጠናቀቃል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ3 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ወጪ የሚገነባው የወልመል መስኖ ልማት ፕሮጀክት በበጀት ዓመቱ እንደሚጠናቀቅ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ገለጸ።
ሚኒስቴሩ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ባሌ ዞን ደሎመናና ሃረና ቡሉቅ ወረዳዎች ውስጥ…