Fana: At a Speed of Life!

“በኢትዮጵያ የወባ በሽታ ጠፍቷል” የሚለው አረዳድ የተሳሳተ ነው – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የወባ በሽታ ጠፍቷል በሚል የተሳሳተ ግንዛቤ እና የኬሚካል አጎበር አለመጠቀም ችግሮች መኖራቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስቴር እና የአህጉር አቀፉ የወባ ቁጥጥር ማህበር በኢትዮጵያ የሚካሄደው 9ኛው የአህጉር አቀፍ የወባ…

በቄለም ወለጋ ዞን በ1 ቢሊየን ብር ወጪ የቄጦ መስኖ ልማት ፕሮጀክት እየተገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በቄለም ወለጋ ዞን በ1 ቢሊየን ብር ወጪ የቄጦ መስኖ ልማት ፕሮጀክት እየተገነባ መሆኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የመስኖ ልማት ፕሮጄክቱ በዞኑ ሀዋ ገላን እና ሰዲ ጫንቃ ወረዳዎች አዋሳኝ ስፍራ ነው እየተገነበ…

ፍቅረማሪያም ያደሳ በአፍሪካ ዞን የቦክስ የኦሊምፒክ ማጣሪያ ኢትዮጵያን ወክሎ በፍጻሜ ይጫወታል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው ቦክሰኛ ፍቅረማሪያም ያደሳ (ጊችሮ ነብሮ) በአፍሪካ ዞን የኦሊምፒክ ማጣሪያ ኢትዮጵያን ወክሎ ዛሬ በፍጻሜ ይጫወታል። ፍቅረማሪያም በዛሬው እለት በ57 ኪሎ ግራም ከናይጀሪያዊው ቦክሰኛ ጋር የፍጻሜ ጨዋታውን ያደርጋል። በፍጻሜ…

የብልፅግና ፓርቲ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ከዕዳ ወደ ምንዳ’ በሚል መሪ ሐሳብ ለብፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የተዘጋጀው የመጀመሪያ ዙር ስልጠና ዛሬ በአዳማ ከተማ ተጀምሯል። በስልጠናው ላይ ከሁሉም ክልሎች የተወጣጡ ከፍተኛ አመራሮች እየተሳተፉ ነው። የብልፅግና ፓርቲ ምክትል…

ፋና ላምሮት የባለተሰጥዖ ድምፃውያን የምዕራፍ 15 ውድድር ነገ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ላምሮት የባለተሰጥዖ ድምፃውያን የምዕራፍ 15 ውድድር ነገ ይጀምራል፡፡ የምዕራፉ 12 ተወዳዳሪዎች ከ1 ሺህ ተወዳዳሪዎች መካከል ነው ተወዳድረው ያለፉት። ቅዳሜ የምድብ አንድ ስድስት ተወዳዳሪዎች ራሳቸው በመረጧቸው…

አቶ ደመቀ መኮንን ኩባ ሃቫና ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ኩባ ሃቫና ገብቷል፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ኩባ ሲደርሱም በሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሀላፊዎችና እና በኩባ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ አቀባበል…

በሶማሌ ክልል ድጋፍ ለሚሹ ከ83 ሺህ በላይ ዜጎች እርዳታ እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ድጋፍ ለሚሹ ከ83 ሺህ በላይ ዜጎች የዕለት ደራሽ የምግብ እርዳታ እየተሰራጨ መሆኑን የክልሉ የአደጋ ስጋት አመራር ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ሃላፊ አቶ አሕመድ ያሲን እንደገለጹት÷ በተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ እና ድጋፍ…

በግጭት ለተጎዱ አካባቢዎች የሚውል የ3 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በግጭት ለተጎዱ አካባቢዎች የተመጣጠነ አመጋገብ ሥርዓትን ለማሻሻል የሚውል የ3 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ስምምነት ተፈርሟል፡፡ ድጋፉን የተፈራረሙት  የዓለም ምግብ ፕሮግራም፣ የፈረንሳይ  መንግስትና ዓለም አቀፉ የሕጻናት አድን ድርጅት…

በአማራ ክልል በመኸር እየለማ ካለው መሬት 160 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል – ቢሮው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በመኸር አዝመራ እየለማ ካለው መሬት ከ160 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ድረስ ሳህሉን (ዶ/ር)…

ብሔራዊ የሠራተኞች ዲጂታል መታወቂያ በመንግሥት ተቋማት ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የሠራተኞች ዲጂታል መታወቂያ በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በሚገኙ የመንግሥት ተቋማት ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንና የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ሥራውን በጋራ ለማከናወን…