Fana: At a Speed of Life!

ምሽቱን የተካሄዱ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ 5 ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮቲዲቯር አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በተመሳሳይ ሰዓት ምሽት ላይ የተካሄዱ የምድብ አምስት ሁለት ጨዋታዎች ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት ተጠናቅቀዋል፡፡ ናሚቢያ ከማሊ እንዲሁም ደቡብ አፍሪካ ከቱኒዚያ ያደረጉት…

አምባሳደር ምሥጋኑ ከአውሮፓ ኅብረት የሰብዓዊ መብቶች ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ከአውሮፓ ኅብረት የሰብዓዊ መብቶች ልዩ ተወካይ ኢሞን ጊልሞር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በተለያዩ ሀገራዊ፣ አኅጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች መክረዋል፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያ የተከሰቱ…

የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ አሳታፊና አካታች ሀገራዊ ምክክር ለማካሄድ እየተደረገ ያለውን ጥረት አደነቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አሳታፊ እና አካታች ሀገራዊ ምክክር ለማካሄድ እያደረገ ያለውን ጥረት አደነቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እና በአውሮፓ ኅብረት የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ከፍተኛ ልዑክ ውይይት አድርገዋል፡፡…

አቶ ሽመልስ የከተሞችን ዕምቅ ሀብት በአግባቡ ለመጠቀም የሚያስችሉ ፖሊሲዎች እየተተገበሩ ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተሞችን ዕምቅ ሀብት በአግባቡ ለመጠቀም የሚያስችሉ ፖሊሲዎች ተቀርጸው ተግባራዊ እየተደረጉ መሆናቸውን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ከተሞቻችንን የምርት፣ የክኅሎትና መልካም አስተዳደር ማዕከል በማድረግ የምግብ ዋስትና…

አትሌት ድሪባ መርጋን ጨምሮ  3 ግለሰቦች ሀሰተኛ ሰነድ አዘጋጅቶ በማቅረብ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ድሪባ መርጋን ጨምሮ 3 ግለሰቦች ሀሰተኛ ሰነድ አዘጋጅቶ በመገልገል የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው። ተከሳሾቹ አትሌት ድሪባ መርጋ እጅጉ…

በደሴ ዙሪያ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ13 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ13 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡   አደጋው መነሻውን ደሴ አድርጎ ወደ አቀስታ ሲጓዝ በነበረ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ላይ ነው የደረሰው፡፡ ሚኒባሱ 21 ተሳፋሪዎችን…

65 ዩክሬናውያን የጦር እስረኞችን ይዟል የተባለ አውሮፕላን መከስከሱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 65 ዩክሬናውያን የጦር እስረኞችን ይዟል የተባለ የሩሲያ አውሮፕላን መከስከሱ ተሰምቷል፡፡ ንብረትነቱ የሩሲያ የሆነው ወታደራዊ አውሮፕላን ሀገሪቱ ከዩክሬን በምትዋሰንበት ደቡባዊ ቤልጎሮድ ግዛት ነው የተከሰከሰው፡፡ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር…

ከቡና ወጪ ንግድ ከ571 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከቡና ወጪ ንግድ ከ571 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ሻፊ ኡመር ለፋና ብሮድካስቲን ኮርፖሬት እንዳሉት÷ከቡና ምርት የሚገኘውን ገቢ…