የሰው ሰራሽ አስተውሎት ተመራማሪ ኢትዮጵያውያኑ በታይም መፅሔት ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለት ሴት ኢትዮጵያውያን በአሜሪካው ታይም መፅሔት የፈረንጆቹ 2023 ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ዝርዝር ውስጥ ተካተዋል።
በታዋቂው መፅሔት ዓለም ላይ በተፅዕኖ ፈጣሪነት የተካተቱት ኢትዮጵያዊቷ ተመራማሪ አበባ ብርሃኔ እና ትምኒት ገብሩ (ዶ/ር)…