በአፍሪካ የዜጎችን ፍትሐዊ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ሀገራት በትብብር ሊሰሩ ይገባል- አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የዜጎችን ፍትሐዊ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ሀገራት በትብብር ሊሰሩ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡
የአፍሪካ ህብረት ከተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ…