ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካና ፊሊፒንስ የባህር ላይ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ሊያደርጉ መሆኑ ተገለጸ Tamrat Bishaw Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ፊሊፒንስ በደቡብ ቻይና ባህር ላይ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ሊያደርጉ መሆኑ ተገልጿል። በቀጣናው ከቻይና ጋር ያለው ውጥረት እየከረረ በመጣበት በዚህ ወቅት አሜሪካ እና ፊሊፒንስ ወታደራዊ ልምምድ እንደሚያደርጉ…
ጤና ትራማዶልን ተገቢ ባልሆነ መንገድ መጠቀም ለድንገተኛ ሞት ያጋልጣል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትራማዶልን ከሐኪም ፈቃድ ውጪ በአንድ ጊዜ አብዝቶ መውሰድ ከድንገተኛ ሞት እስከ ቀጣይነት ያላቸው የጤና ዕክሎች እንደሚያጋልጥ ተጠቆመ፡፡ ትራማዶል የተሰኘው ጊዜያዊ የህመም ማስታገሻ ተገቢ ባልሆነ መንገድ እየተዘወተረ እና ሱስ እየሆነ የወጣቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በድላችን ሐውልት ከተቀረጸላቸው የካራማራ ጀግኖች መካከል… Shambel Mihret Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ በሚገኘው ድላችን ሐውልት ከተቀረጸላቸው የካራማራ ዘማቾች መካከል አምሳ አለቃ መዓዛ ታደሰ እና አቶ በቀለ ገመቹን በወፍ በረር እናስቃኛችሁ፡፡ አምሳ አለቃ መአዛ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ የቀድሞ የሠራዊቱ…
ስፓርት በአፍሪካ ቀዳሚ ሆኖ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ Tamrat Bishaw Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስኮትላንድ ግላስኮው በተካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና በአፍሪካ ቀዳሚ ሆኖ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ። የባህልና የስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር መስፍን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከባሕር ዳር – ጋሸና – አላማጣ የተዘረጋው መስመር በመበጠሱ ኃይል ተቋረጠ ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባሕር ዳር - ደብረታቦር - ንፋስ መውጫ - ጋሸና - አላማጣ የተዘረጋው ባለ 230 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር በመበጠሱ በአካባቢዎቹ ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በተቋሙ የማስተላለፊያ መስመሮችና…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የ2016 የ2ኛው ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀምን መገምገም ጀመረ Feven Bishaw Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2016 የሁለተኛው ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀምንመገምገም ጀምሯል። ግምገማው አራቱን የአስተዳደርና ፍትህ፣ የማኅበራዊ፣ የኢኮኖሚያዊ ዘርፎችን በተመለከተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉን ህዝብ ከልማት ስብራቶች ለማላቀቅ የሥራ እድል ፈጠራ ላይ ማተኮር ይገባል- አቶ አረጋ ከበደ Amele Demsew Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ህዝብ እየገጠመው ካለው የኢኮኖሚ ልማት ስብራቶች ለማውጣት የሥራ እድል ፈጠራ ላይ በትኩረት መሥራት ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ከኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሁሉም አካባቢዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ህብረት ዩክሬን የጦር መሳሪያ በነጻ እንዲቀርብላት መጠበቅ የለባትም አለ Amele Demsew Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን የጦር መሳሪያ በነጻ እንዲቀርብላት ልትጠብቅ እንደማይገባ የአውሮፓ ህብረት የውስጥ ገበያ ኮሚሽነር ቲዬሪ ብሬተን ገለጹ፡፡ ኮሚሽነሩ እንዳስታወቁት፤ ዩክሬን አንድ ሚሊየን ከባድ የጦር መሳያዎች ከአውሮፓ ህብረት በነጻ እንዲበረከትላት ልጠብቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰው ሠራሽ አስተውሎት አሥተዳደር ላይ ያተኮረ መድረክ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፋዊ የሰው ሠራሽ አስተውሎት አሥተዳደር ሥርዓት ጅምሮች እና የኢትዮጵያ ትልም በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ምክክር እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴዔታ ይሽሩን ዓለማየሁ (ዶ/ር)፣ የውጭ ጉዳይ…
ቴክ የሳይበር ደህንነትና የዲጂታል ሽግግር ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይበር ደህንነትና የዲጂታል ሽግግር ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባኤው የኢትዮጵያን የሳይበር ደህንነትና ሉዓላዊነት ለማስጠበቅና ሀገራዊ የሳይበር ሥነ ምህዳር ማጠናከር ላይ በስፋት ለመምከር እንደተዘጋጀ ተጠቁሟል፡፡ ለሁለት…