በቀጣዮቹ ሳምንታት ከ1 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ጂቡቲ እንደሚደርስ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪዎቹ ሁለት ሳምንታት 1 ሚሊየን 274 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ጂቡቲ ወደብ እንደሚደርስ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመላከተ፡፡
ለ2016/17 የምርት ዘመን ከተገዛው የአፈር ማዳበሪያ ውስጥም 510 ሺህ ኩንታል ዩሪያ የጫነች…