Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ዘመናዊ የስታርትአፕ ከተማ መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዘመናዊ የስታርትአፕ ከተማ ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ሰነድ ፈርመዋል፡፡ ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ ሪፎርም በተመረጡ ተቋማት ይተገበራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ ሪፎርም በተመረጡ ተቋማት ተግባራዊ እንደሚደረግ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ሪፎርሙ በተለይ የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ በማሻሻል…

የጤና አገልግሎቱን ውጤታማ የሚያደርግ የብሔራዊ መታወቂያ አገልግሎት ገቢራዊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና አገልግሎት አሰጣጡን ቀልጣፋና ውጤታማ ማድረግ የሚያስችል የብሔራዊ መታወቂያ አገልግሎት ተግባራዊ ማድረጉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስቴር ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በመሆን አገልግሎቱን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል።…

ዩኤንኤፍፒኤ ለኦሮሚያና አፋር ክልሎች የአምስት አምቡላንስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ የሥነ-ሕዝብ ፈንድ (ዩኤንኤፍፒኤ) በስዊዲን መንግስት የገንዘብ ድጋፍና በራሱ ወጭ የገዛቸውን አምስት አምቡላንሶች ለኦሮሚያና አፋር ክልሎች ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ በክልሎቹ የሥነ-ተዋልዶ እና የእናቶችን ጤና ለማሻሻል እንዲሁም የጤና…

የተሻለ አገልግሎት በመስጠት የህብረተሰቡን ፍላጎት ለማሟላት ተዘጋጅተናል – የአፋር የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተቋማቸው የተሻለ አገልግሎት በመስጠት የህብረተሰቡን ፍላጎት ለማሟላት መዘጋጀታቸውን በአፋር ክልል የሚገኙ የተለያዩ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ሃላፊዎች ተናገሩ። በክልሉ የአገልጋይነት ቀን "ኢትዮጵያን እናገልግል" በሚል መሪ ሐሳብ…

ኢትዮጵያ በመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ አበረታች ውጤት እያስመዘገበች ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ አገልግሎት ልዩ ትኩረት በመስጠት በዘርፉ አበረታች ውጤት እያስመዘገበች መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ…

ባለፉት ወራት ከታየው ሙቀት የከፋ የአየር ሁኔታ ሊከሰት እንደሚችል ተመድ አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ወራት ከታየው ሙቀት የከፋ የአየር ሁኔታ ሊከሰት እንደሚችል በተባበሩት መንግስታት የዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት አስጠንቅቋል፡፡ ከአስከፊ የበጋ ሙቀት በኋላ በዓለም ሌላ ከባድ የአየር ንብረት መዛባት መጀመሩንም አመላክቷል።…

ቻይና የመንግሥት ሠራተኞቿ ከውጭ የሚገቡ ዲጂታል ቁሶችን እንዳይጠቀሙ አገደች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የመንግሥት ሠራተኞቿ ከውጭ የሚገቡ ዲጂታል ቁሶችን እንዳይጠቀሙ ማገዷን አስታወቀች፡፡ ቻይና ገደቡን የጣለችው ለሳይበር ደኅንነቴ ስጋት ነው በሚል ምክንያት መሆኑን ቲአርቲ ወርልድ ዘግቧል፡፡ በመሆኑም የቻይና የመንግሥት ሠራተኞች እና…

ሀገር ከማገልገል በላይ ጀግንነት የለም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር ከማገልገል በላይ ጀግንነት የለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ በፌዴራል የመንግሥት ተቋማት ከ38 ዓመታት በላይ ካገለገሉ ጀግኖች ጋር የአገልጋይነት ቀንን አብረን…