የሀገር ውስጥ ዜና በትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጎንደር ወደ ሑመራ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ላይ አርማጭሆ ትክል ድንጋይ በተባለ አካባቢ ባጋጠመ አደጋ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሑመራ ዲስትሪክት ሠራተኛ የሆኑ ሶስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ ከሟቾች በተጨማሪም በአራት የተቋሙ ሠራተኞች ላይ ከባድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዛምቢያ ሠራዊት ምክትል አዛዥ የተመራ ልዑክ የመከላከያ ሠላም ማሥከበር ማዕከልን ጎበኘ Amele Demsew Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛምቢያ ሠራዊት ምክትል አዛዥ ሜጄር ጄኔራል ጄፌሪ ቾንጎ ዘየሴ የተመራ ልዑክ የመከላከያ ሠላም ማሥከበር ማዕከልን ጎበኝቷል፡፡ የመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል አዛዥ ሜጄር ጄኔራል አዳምነህ መንግስቴና የማዕከሉ ጄኔራል መኮንኖች ለልዑካን ቡድኑ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ነዳጅ ላኪ ሀገራት ምቹ የገበያ ዕድል ለመፍጠር በጋራ ለመስራት ተስማሙ Amele Demsew Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ዓቀፍ ነዳጅ ላኪ ሀገራት የነዳጅ ገበያ ፍላጎት ተለዋዋጭነትን በመቅረፍ ምቹ የገበያ እድል ለመፍጠር በጋራ ለመስራት መስማማታቸው ተሰምቷል፡፡ "የተፈጥሮ ጋዝ ለአስተማማኝ እና ቀጣይነት ያለው የወደፊት ዕጣ ፈንታ" በሚል መሪ ሀሳብ በአልጄሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ በኢትዮጵያ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አምባሳደር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ በኢትዮጵያ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አምባሳደር ሞሐመድ ሳሌም አልረሺድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ኢመደአ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አቻ ተቋማት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሎጎ ሐይቅን ለማልማት የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተጠናቀቀ Mikias Ayele Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለተኛው የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት የሚለማው የሎጎ ሐይቅ የቅድመ ዝግጅት ሥራ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደን ጨምሮ የፌደራልና የክልል የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች የፕሮጀክቱን የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተመልክተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ልዑክ በጅቡቲ የገዢው ፓርቲ 45ኛ ዓመት ክብረ-በዓል ላይ እየተሳተፈ ይገኛል Tamrat Bishaw Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራው ልዑክ በጅቡቲ የገዢው ፓርቲ 45ኛ ዓመት ክብረ-በዓል ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። በመርሃ-ግብሩ አቶ አደም ፋራህ የአጋርነት ንግግር ያቀረቡ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ብልጽግና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል በኢንቨስትመንት ስም ታጥሮ በቆየ ቦታ ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል ተባለ Shambel Mihret Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንቨስትመንት ስም ለረጅም አመታት ታጥሮ በቆየ ቦታ እና በሕገ ወጥ የተወረረ መሬት ላይ ህጋዊ እርምጃ የመውሰዱ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሐረሪ ክልል ገለጸ፡፡ የክልሉ መንግስት በሰጠው መግለጫው÷ በህገ ወጥ መሬት ወረራና ቤት ግንባታ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍጥር እና የማዕድ ማጋራት መርሐ-ግብር ሊካሄድ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) የረመዳን ወርን በማስመልከት “ኢትዮጵያ ታፍጥር” በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባና በተመረጡ የክልል ከተሞች የአፍጥር እና የማዕድ ማጋራት መርሐ-ግብር ሊካሄድ ነው፡፡ የማዕድ ማጋራቱ የሚከናወነው በረመዳን ቀናት ሲሆን÷ በጎዳና ላይ ለሚኖሩ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሲንካ አንቲላ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፊንላንድ አምባሳደር ሲንካ አንቲላ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ፡፡ ከጉብኝታቸው በኋላም በዓድ ድል መታሰቢያ ግንባታ መደነቃቸውን ገልፀዋል፡፡ ከአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር ባደረጉት ውይይትም÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝባችንን ፈተናዎች እና ፍላጎቶች ማዳመጥ ቀዳሚ ተግባራችን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም አካባቢ የሚኖረውን ሕዝባችንን ፈተናዎች እና ፍላጎቶች ማዳመጥ ቀዳሚ ተግባራችን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከደቡብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ ሲዳማና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ከተወጣጡ ተወካዮች…