Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስትሮች የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በኢትዮጵያ አየር መንገድ አገልግሎት እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ሚኒስትሮች የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ። በአገልግሎታቸው ከተለያዩ አገራት ለመጡ ተጓዦችና ጎብኝዎች የቱሪስት መረጃና አበባ…

የአገልጋይነት ቀን በአዲስ አበባ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 1 የአገልጋይነት ቀን በአዲስ አበባ በተለያዩ ሁነቶች በመከበር ላይ ይገኛል። ቀኑን ምክንያት በማድረግ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የትራንስፖርት ሚኒስትሩ አለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤትና የካቢኔ ጉዳዮች…

በአየር ንብረት ለውጥ ጉዳይ የአፍሪካ ሀገራት ጠንካራ የጋራ አቋም ያስፈልገናል – ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ንብረት ለውጥ ጉዳይ የአፍሪካ ሀገራት ጠንካራ የጋራ አቋም ያስፈልገናል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በናይሮቢ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባዔ ላይ ንግግር አድርገዋል፡፡…

ሞባይሎችን ጨምሮ የተለያዩ ቁሳቁሶችን በሕገ-ወጥ መንገድ ሲያዘዋውሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ ሞባይሎችን፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችንና ሌሎች ቁሳቁሶችን በመኪና በሕገ-ወጥ መንገድ ጭነው ሲያዘዋውሩ የነበሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ፡፡ ሁለቱ ተጠርጣሪዎች ነሐሴ 26 ቀን 2015 ዓ.ም…

ኖርዌይ ኢትዮጵያ ለከባቢ ጥበቃ የምታደርገውን ጥረት ለማገዝ 25 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኖርዌይ ኢትዮጵያ ለከባቢ ጥበቃ የምታደርገውን ጥረት ለማገዝ 25 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች፡፡ ኢትዮጵያ የካርበን ልቀትን ለመቀነስ በምታደርገው ጥረት የደን ጥበቃ እና መልሶ እንዲያገግም ማድረግ ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ተገልጿል። ናይሮቢ…

የኢትዮ-ሶማሊያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን የከፍተኛ ባለስልጣናት ስብሰባ በሞቃዲሾ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ሶማሊያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን የከፍተኛ ባለስልጣናት ስብሰባ ዛሬ በሞቃዲሾ ተጀምሯል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ፍስሃ ሻውል በመክፈቻ ላይ፥ ሁለቱ ሀገራት የመጀመሪያውን የጋራ የሚኒስትሮች…

የክልሉን ግብርናና ቱሪዝም ዘርፎች በማልማት የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን የግብርናና የቱሪዝም ዘርፎች በማልማት የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ርብርብ እንደሚደረግ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ጥላሁን ከበደ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳደሩን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ…

የአማራ ክልል ከ71 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2016 በጀት ዓመት ከ71 ነጥብ 65 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን አስታውቋል። ቢሮው "ሠላም ለሁላችን፣ ፍቅር ለህዝባችን፣ ግብር ለእድገታችን" በሚል መሪ ሀሳብ የ2016 በጀት ዓመት…

ነገ በመዲናዋ ነጻ የታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት የሚከበረውን የአገልጋይነት ቀን በማስመልከት በአዲስ አበባ ነጻ የታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚሰጥ ተገለጸ በመዲናዋ ከጠዋቱ 1 ሰዓት እስከ 3 ሰዓት ድረስ ነጻ የታክሲ የትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚሰጥ አዲስ አበባ የ13…

በአዲስ አበባ 1 ሺህ 107 የደምብ ማስከበር አባላት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ “በፓራ ሚሊተሪ” የሰለጠኑ 1 ሺህ 107 የደምብ ማስከበር አባላትን አስመረቁ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ “በፓራ ሚሊተሪ” ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 107 የደምብ ማስከበር አባላትን አስመርቀን…