የሀገር ውስጥ ዜና የሕብረተሰቡን ችግሮች ለመፍታት መረባረብ ይገባል – ከንቲባ ከድር ዮሐንስ ደርበው Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩና ሠራተኛው በቅንነትና ታማኝነት በማገልገል የሕብረተሰቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት እንዲረባረብ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር አሳሰቡ። በአስተዳደሩ በሚገኙ የመንግስት ተቋማት "ኢትዮጵያን እናገልግል"…
የሀገር ውስጥ ዜና የአገልጋይነት ቀንን በማስመልከት የታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት በነጻ ተሰጠ Meseret Awoke Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 1 የአገልጋይነት ቀንን በማስመልከት በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ የተለያዩ መስመሮች ነጻ የታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት መሰጠቱ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ የ13 ሚኒባስ ታክሲና የ3 ሃይገር ባስ ማኅበራት የጋራ ጥምር ኮሚቴ አስተባባሪ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በአውቶብስና በከተማ ቀላል ባቡር ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት እየተሰጠ ነው Melaku Gedif Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ጳጉሜን 1 የአገልግሎት ቀንን ምክንያት በማድረግ በከተማ አውቶብስና በከተማ ቀላል ባቡር ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጠ ነው። የብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገርና የህዝብ ወገንተኝነት ስሜት በመላበሰ የህዝብና መንግሥት አገልግሎት መስጠት ይገባል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Shambel Mihret Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርና የህዝብ ወገንተኝነት ስሜት በመላበሰ የህዝብና መንግሥት አገልግሎት መስጠት ይገባል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ። ጳጉሜን 1 የአገልግሎት ቀን በክልሉ በፓናል ውይይትና በሌሎች መርሐ ግብሮች እየተከበረ…
የሀገር ውስጥ ዜና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ህብረተሰቡን በእኩልነትና በፍትሃዊነት ማገልገል አለባቸው- አቶ ኦርዲን በድሪ Tamrat Bishaw Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ከማለዳ 12 ሰዓት ጀምሮ የተለያዩ ተግባራትን አከናውነዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በተለይም የዓለም ቅርስ በሆነው የጁገል ቅርስ የፅዳት ስራዎችን ያከናወኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል የአገልጋይነት ቀን “ኢትዮጵያን እናገልግል” በሚል መሪ ሃሳብ እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ደረጃ የአገልጋይነት ቀን "ኢትዮጵያን እናገልግል" በሚል መሪ ሃሳብ በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው። በመርሐ-ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ በየደረጃው የሚገኙ የስራ ሃላፊዎች እና ሰራተኞች ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ጣሊያን በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር እንደሚሠሩ ገለጹ Alemayehu Geremew Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጣሊያን በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ እንዲሁም በዲጂታላይዜሽን መስኮች ለጋራ ተጠቃሚነት በትብብር እንደሚሰሩ ተገለጸ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር አግስቲኖ ፓለስ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና መስሪያ ቤት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ Melaku Gedif Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአገልግሎት ቀንን ምክንያት በማድረግ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደራጀ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና መስሪያ ቤትን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡ የከተማዋን ነዋሪ በወሳኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን መቅረፍ እንደሚጠበቅ ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገልጋይነት ባህልን በማዳበር በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን መፍታት ይጠበቅብናል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ-መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) አስገነዘቡ። ዛሬ በሀገር አቀፍ ደረጃ የአገልጋይነት…
የሀገር ውስጥ ዜና አገልጋይነት በሕይወት እስካለን ድረስ ልናከናውነው የሚገባ የህይወት መርሕ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Melaku Gedif Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አገልጋይነት በአንድ ቀን ተለኩሶ እንደሚጠፋ ሻማ ሳይሆን፤ በሕይወት እስካለን ድረስ ልናከናውነው የሚገባ የህይወት መርሕ ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ‘ጳጉሜን 1’ የአገልጋይነት ቀንን…