Fana: At a Speed of Life!

የዋጋ ንረት እንዲከሰት በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ይወሰዳል- አቶ አወሉ አብዲ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መንገድ የዋጋ ንረት እንዲከሰት የሚንቀሳቀሱ ነጋዴዎች እና ደላሎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ ገለጹ፡፡ በአቶ አወሉ አብዲ የተመራ ልዑክ በክልሉ ከተሞች ለበዓል ፍጆታ የሚውሉ መሰረታዊ…

ሂጅራ ባንክ አዲስ መተግበሪያ ሥራ ላይ አዋለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሂጅራ ባንክ “ኦምኒ ፕላስ” የተሰኘ አዲስ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ ስራ ላይ ማዋሉን አስታውቋል፡፡ የደንበኞችን ፍላጎት ለማርካት ታስቦ ሥራ ላይ የዋለው መተግበሪያ በ 5 ቋንቋዎች ተዘጋጅቶ በመቅረቡ÷ ለተጠቃሚው ቀላልና ምቹ ነው…

አቶ ደስታ ሌዳሞ በሲዳማ ክልል እየለማ ያለ የበቆሎ ምርጥ ዘር ብዜትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በሰሜን ሲዳማ ዞን ሐዋሳ ዙሪያ ወረዳ ሳማ ኤጄርሳ ቀበሌ በ100 ሄክታር መሬት ላይ እየለማ ያለ የበቆሎ ምርጥ ዘር ብዜትን ጎብኝተዋል። የበቆሎ ዘር ብዜቱ በዘር አቅርቦት ፍላጎት ላይ ያለውን ክፍተት…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትምህርት ጉባኤ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 25ኛውን የትምህርት ጉባኤ እና የ2016 የትምህርት ዘመን ንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ላይ የክልሉ ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ተመስገን ዲሳሳ (ዶ/ር) እና ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ ከፍተኛ…

ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት መስክ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው፡፡ በዛሬው ዕለት እየተመረቁ ያሉ ተማሪዎች 574 ሲሆኑ÷ ከዚህ ውስጥ 60ዎቹ በድኅረ ምረቃ መርሐ ግብር ትምህርታቸውን የተከታተሉ መሆናቸው ተገልጿል፡፡…

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025ን እውን ለማድረግ ተቋማት በቅንጅት እንዲሠሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025ን እውን ለማድረግ ሁሉም የመንግስት ተቋማት የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አሳሰበ። ከ50 በላይ የመንግስት ተቋማት የተሳተፉበት የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ የአጋማሽ ጊዜ የስራ…

መከላከያ ሚኒስቴር አዲስ የተሸከርካሪ ሰሌዳ አገልግሎት ላይ አዋለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም ሲጠቀምበት የነበረውን የተሽከርካሪ ሰሌዳ በአዲስ ሠሌዳ በመቀየር ከነሐሴ 25 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት ላይ ማዋሉን አስታወቀ፡፡ የመከላከያ ሎጅስቲክስ ዋና መምሪያ ለተዋጊ ክፍሉ ግዳጅ አፈፃፀም ተጨማሪ…

ከሳሪስ አቦ -ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ መንገድ ከ2016 አጋማሽ በፊት ይጠናቀቃል- የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳሪስ አቦ-ቃሊቲ -ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ የመንገድ ፕሮጀክት ከ2016 አጋማሽ በፊት ለማጠናቀቅ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ገለጸ። የመንገድ ፕሮጀክቱ በፈረንጆቹ 2016 አጋማሽ…

ከመደበኛው ይልቅ በመስኖ የሚለማዉ ስንዴ ከፍተኛ ውጤት እየታየበት ነው- ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመደበኛ መልኩ ከሚሰራዉ የስንዴ ልማት በመስኖ የሚለማዉ ስንዴ ዉጤታማ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን (ዶ/ር) እንደተናገሩት ÷ ባሳለፍነው የምርት ዘመን 53 ሚሊየን ኩንታል ለመሰብሰብ ታቅዶ በዓመቱ…

በመንግስት ላይ ከ30 ቢሊየን ብር በላይ የታክስ ጉዳት አድርሷል የተባለው ግለሰብ ላይ ተደራራቢ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በመንግስት ላይ ከ30 ቢሊየን ብር በላይ የታክስ ጉዳት አድርሷል የተባለው በረከት አለኸኝ ላይ 7 ተደራራቢ ክስ ተመሰረተበት። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ወንጀል ተረኛ ወንጀል ችሎት ነው። ተከሳሹ በረከት…