Fana: At a Speed of Life!

በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ለአምባሳደሮች ማብራሪያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት ኢትዮጵያን እያገለገሉ ለሚገኙ አምባሳደሮች እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለሚገኙ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡ ማብራሪያውን የሠጡት÷ የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)፣ የጠቅላይ…

አሜሪካ የሁቲ ታጣቂዎችን በድጋሚ በዓለም አቀፍ አሸባሪነት ፈረጀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የሁቲ ታጣቂዎችን በዓለምአቀፍ የአሸባሪ ድርጅት ዝርዝር ውስጥ በድጋሚ ማስገባቷ ተሰምቷል፡፡ የጆ ባይደን አሥተዳደር ታጣቂዎቹን በዓለም አቀፍ አሸባሪነት ለመፈረጅ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲውን በድጋሚ ያጤነው÷ የሁቲ ታጣቂዎች ጠንካራ ድጋፍ ስላላቸውና…

በድሬዳዋ ጥምቀት በሰላም እንዲከበር የሚያስችል ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራና ጥምቀት በዓላት ያለ ምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበሩ ዝግጅት ተደርጎ ወደ ሥራ መገባቱን የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ፡፡ ለዚህም ከሐይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከማኅበረሰብ ተወካዮችና ከወጣቶች አደረጃጃቶች ጋር…

መቻል እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ 9፡00 ሠዓት ላይ ድሬዳዋ ከተማን የገጠመው መቻል ከንዓን ማርክነህ እና በኃይሉ ግርማ ባስቆጠሯቸው ጎሎች 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ እንዲሁም…

ኢትዮጵያ እና ስሎቬኒያ የፖለቲካ የጋራ ምክክር ለማድረግ መግባባት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ስሎቬኒያ የፖለቲካ የጋራ ምክክር ለማድረግ መግባባት ላይ መድረሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዳቮስ እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ጎን ለጎን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን…

የባሕር በር መገኘቱ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ያለውን እንቅስቃሴ እንደሚያሳድግ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት በኢንዱስትሪ ፓርኮች ያለውን እንቅስቃሴ በእጥፍ የሚያሳድግ መሆኑ ተመላከተ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሠራተኞች የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ላይ ያተኮረ ውይይት አድርገዋል።…

የመንግሥት አመራሮች ስልጠና እንዲሳካ ላደረጉ አካላት እውቅና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ዙሮች እና ማዕከላት "ከዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሐሳብ ሲሰጥ የነበረው የመንግሥት አመራሮች ስልጠና እንዲሳካ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋናና እውቅና ተሰጥቷል፡፡ እውቅናና ምስጋናው የፀጥታ መዋቅር አመራሮችን ጨምሮ ለስልጠናው…

ምዕመኑ በዓለ ጥምቀቱን ሲያከብር ሐይማኖታዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ ሊሆን እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ክርስቲያኑ የከተራና የጥምቀት በዓልን ሲያከብር ሐይማኖታዊ ሥርዓቱንና ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ ሊሆን እንደሚገባ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት አሳሰበ፡፡ በዓለ ጥምቀቱ  በባሕርዳር ከተማ ሐይማኖታዊ እሴቱን…

አዲሱ የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ በዘርፉ የሚስተዋሉ ክፍተቶችን እንደሚፈታ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ እና የብሄራዊ ተኪ ምርት ስትራቴጂው በዘርፉ ላይ የሚስተዋሉ ክፍተቶችን እንደሚቀርፍ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በአዲሱ የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ የብሄራዊ ተኪ ምርት እስትራቴጂ ላይ የፌደራል…