Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ህብረት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ፎረም በመጪው መስከረም ወር ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 2ኛው የአፍሪካ ህብረት አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ዓመታዊ ፎረም የፊታችን መስከረም ወር በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የአፍሪካ ህብረት አስታውቋል፡፡ በጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች ላይ ያተኮረው ፎረሙ÷በተለይም የአፍሪካ ወጣቶች በክህሎት እና…

የናይጄሪያ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ሥምምነት ላይ ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጄሪያ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ሥምምነት ላይ ተደረሰ፡፡ ባለሐብቶቹ በኢትዮጵያ ከሚገኙ አቻ ተቋማትና ባለሐብቶች ጋር ተገናኝተው እንዲሠሩ ሁኔታዎች እንደሚመቻችላቸው መገለጹን በሌጎስ በተካሄደው ዓለምአቀፍ የንግድ…

ተገበያዮች ባሉበት ሆነው የሚገበያዩበት መተግበሪያ ወደ ስራ ሊገባ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ተገበያዮች ባሉበት ቦታ ሆነው ግብይት የሚፈጽሙበት መተግበሪያ በ2016 ዓ.ም ወደ ስራ ሊያስገባ መሆኑ ተገለጸ። መተግበሪያው አቅራቢውና ላኪው ካሉበት ቦታ ሆነው በቀላሉ ግብይት መፈፀም የሚችሉበት መሆኑ ተመላክቷል።…

ከ17 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት መታረሱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015/16 የመኸር እርሻ ከ17 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት መታረሱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር መለስ መኮንን ÷ በ2015/16 የመኸር እርሻ እንዲሁም የበልግና የመስኖ የግብርና ሥራን በተመለከተ መግለጫ…

አትሌት ለተሠንበት ግደይ በኒውዮርክ ማራቶን እንደምትካፈል ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ ሕዳር 5 ቀን 2023 በሚካሄደው የኒውዮርክ ማራቶን ውድድር የሴቶች የ10 ሺህ ሜትር እና የግማሽ ማራቶን የዓለም ሪከርድ ባለቤቷ አትሌት ለተሠንበት ግደይ እንደምትካፈል ተገለጸ። አትሌት ለተሠንበት ባለፈው ዓመት በቫሌንሲያ በተካሄደው…

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለጸጥታ አመራሮች ሹመት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከነሐሴ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተለያዩ ጸጥታ አመራሮች ሹመት ሰጥቷል፡፡ በዚህ መሰረትም ፡- 1. ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን ወልዴ - የአብክመ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር 2. ኮሎኔል ግርማ ገሰሰ…

በግብዓት እጥረት ተቋርጦ የነበረው የኩላሊት እጥበት ማዕከል ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብዓት እጥረት ምክንያት ላለፉት ሶስት ሳምንታት ተቋርጦ የነበረው የኩላሊት እጥበት ማዕከል ስራ መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ማዕከሉ በአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ፣ በዳግማዊ ሚኒልክ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና…

ከክልሉ ተወላጅ ዳያስፖራዎች ጋር ውጤታማ ውይይት መካሄዱን የሶማሌ ክልል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ፣ እንግሊዝና ኬንያ ከሚኖሩ የሶማሌ ክልል ተወላጅ ዳያስፖራዎች ጋር ባሳለፍነው ወር ያካሄድናቸው ውይይቶች ስኬታማ ናቸው ሲሉ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳደር ኢብራሂም ኡስማን ገለጹ፡፡ አቶ ኢብራሂም ለክልሉ መገናኛ ብዙሃን እንደገለጹት÷…

33ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 33ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የውይይት መድረኩ “የሀገራዊ ምክክር እድሎች እና ስጋቶች” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ አሁን ላይ በሚስተዋሉ ግጭቶች እና መፍትሔዎች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ…

ከቻይና ቼንግዱ – አዲስ አበባ የአውሮፕላን ጭነት አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቻይናዋ ቼንግዱ ከተማ-አዲስ አበባ የአውሮፕላን ጭነት አገልግሎት መጀመሩ ተገልጿል፡፡ በቼንግዱ ከተማ በተካሄደው የማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተወካዮች፣ የቻይና የዘርፉ ባለድርሻ አካላትና ጥሪ…