የባንክ አሰራር ሥርዓትን ለማስተካከል በሚል የግለሰቦችን ሚስጢር ቁጥር በመውሰድ ገንዘብ ያጭበረበረው ተከሳሽ በጽኑ እስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባንክ አሰራር ሥርዓትን ለማስተካከል በሚል በማታለል የግለሰቦችን ሚስጢር ቁጥር በመውሰድ ገንዘብ ያጭበረበረው ተከሳሽ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ።
የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ልዩ ልዩ ወንጀል ችሎት በተከሳሹ ላይ የቀረቡ…