Fana: At a Speed of Life!

የህዝቡን ሰላምና ልማት ለማስቀጠል በተሰራ ሥራ ውጤት ተገኝቷል – ሌ/ል ጄ/ል መሠለ መሰረት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝቡን ሰላምና ልማት ለማስቀጠል በተሰራ ሥራ ውጤት ተገኝቷል ሲሉ የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሠለ መሰረት ገለጹ፡፡ ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሠረት በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን በመገኘት ከዞኑ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በወቅታዊ ፀጥታ…

በመኖሪያ ቤት የጦር መሳሪያና ገንዘብ ሸሽገው የተገኙ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኖሪያ ቤት ውስጥ የጦር መሳሪያ እና ገንዘብ ሸሽገው የተገኙ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያካሄደ መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ጠመንጃ፣ ሽጉጥ፣ ጥይት እና ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ በኤግዚቢትነት ተይዟልም ተብሏል፡፡…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባዔው ለሦስት ቀናት የሚካሄድ ሲሆን÷ በቆይታውም የክልሉ መንግሥት የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ አፈጻጸም ሪፖርት እንደሚገመገም…

ሕብረተሰቡ ከሐሰት ፕሮፓጋንዳ በመራቅ የሕግ የበላይነት የተረጋገጠበት ክልል ለመገንባት እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተገኘው አንጻራዊ ሰላም የተሟላ እንዲሆን ሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል ከሐሰት ፕሮፓጋንዳ ራሱን በማራቅ የሕግ የበላይነት የተረጋገጠበት ክልል ለመገንባት በጋራ እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዛሬ በወቅታዊ…

በልጆችና አዋቂዎች ከሚከሰት የኩላሊት ህመም ምልክቶች ምን ያህሉን ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩላሊት ህመም በልጆች እና በአዋቂዎች እንደሚከሰት እና ምልክቶቹም የተለያዩ መሆናቸውን ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ እንደባለሙያዎች ገለጻም በአብዛኛው የኩላሊት ህመም ምልክት ላያሳይ ቢችልም÷ እንደህሙማኑ ሁኔታ የተለያየ ምልክት አልፎ አልፎ ሊስተዋል…

አምባሳደር ታዬ በኢትዮጵያ የዮርዳኖስ እና ኩዌት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ የዮርዳኖስ እና የኩዌት አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ታዬ ÷ኢትዮጵያ ከሁለቱ ሀገራት ጋር ያላትን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት አጠናክራ መቀጠል እንደምትፈልግ ተናግረዋል።…

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ የጅቡቲ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ የጅቡቲ አምባሳደር አብዲ ማህሙድ ኢቤ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡

የእስራኤል ልዑካን በተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመምከር ወደ ኳታር አቀኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ባለስልጣናት በጋዛ የተኩስ አቁም እና ታጋቾችን የመልቀቅ ስምምነት ላይ ለመምከርት ወደ ኳታር ማቅናታቸው ተገልጿል፡፡   እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ደቡባዊ ጫፍ በምትገኘው ራፋህ ላይ ጥቃት ለማድረስ የምትሰነዝረውን ዛቻ…

የኤቨርተን ቅጣት ወደ 6 ነጥብ ዝቅ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሦስት ወራት በፊት 10 ነጥብ ተቀንሶበት የነበረው ኤቨርተን ቅጣቱ ወደ 6 ነጥብ ዝቅ ተደርጎለታል፡፡ ኢቨርተን ነጥቡ ከመቀነሱ በፊት በሊጉ 14ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጦ የነበረ ሲሆን ከቅጣቱ በኋላ ወደ 19ኛ ደረጃ እንደወረደና ይህም በቡድኑ ውስጥ…