Fana: At a Speed of Life!

ዓባይ ባንክ አ.ማ እና ሳፋሪኮም ኤምፔሳ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓባይ ባንክ አ.ማ ከሳፋሪኮም ኤምፔሳ ጋር ስትራቲጂክ የሥራ አጋር በመሆን አብረው ለመሥራት  የሥራ  ስምምነት ውል ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱም ዓባይ ባንክ የሳፋሪኮም ኤምፔሳ ሱፐር ኤጀንት በመሆን የሞባይል ባንኪንግ እና የኤጀንት ባንኪንግ ሥራዎችን…

በኤሌክትሮኒክ ንግድ ለሚሳተፉ ድርጅቶች ምቹ የስራ ከባቢ ለመፍጠር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤሌክትሮኒክ ንግድ ለሚሳተፉ ድርጅቶች ምቹ የስራ ከባቢን ለመፍጠር መንግስት በልዩ ትኩረት እየሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በኤሌክትሮኒክ ንግድ ዘርፍ የሚያጋጥሙ ችግሮች እና ሊወሰዱ በሚገባቸው መፍትሄዎች ላይ ያተኮረ…

በአማራ ክልል ለሽብር ወንጀል ሲዘጋጁ በቁጥጥር ስር ውለዋል የተባሉ 22 ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የጦር መሳሪያዎችን በመያዝ ለሽብር ወንጀል ሲዘጋጁ በቁጥጥር ስር ውለዋል የተባሉ 22 ተጠርጣሪ ግለሰቦች ላይ የሽብር ወንጀል ክስ ተመሰረተ፡፡ ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ ፀረሽብርና የህገመንግስት…

የኢትዮጵያ መንግስት ከልማት አጋሮች ጋር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የልማት ግቦችን ለማሳካት መንግስት ከልማት አጋሮች ጋር በቅንጅት ለመስራት ቁርጠኛ ነው ሲሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ከልማት አጋሮች ቡድን ጋር የሁለትዮሽ ውይይት…

ሙሽሪት ከ25 ዓመት በታች ከሆነች 1 ሺህ ዩዋን የሚለግሰው የቻይና ግዛት – ቻንግሻን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ዜጂያንግ ክልል ቻንግሻ ግዛት ሙሽሪት ከ25 ዓመት በታች ከሆነች ለጥንዶቹ 1 ሺህ ዩዋን የገንዘብ ሽልማት እንደሚሰጣቸው አስታወቀ፡፡ በምስራቅ ቻይና የሚገኘው ቻንግሻ ግዛት “ዊ ቻት” በተሰኘው የማኅበራዊ ትስስር…

ኢትዮጵያ ብቁ የሰው ኃይል ለማፍራት ከስዊድኑ “ሚልዮማንኒግ” ጋር ውል አሠረች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በክኅሎት የዳበረ እና የሠለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራት ስዊድን ሀገር ከሚገኘው “ሚልዮማንኒግ” ኩባንያ ጋር በትብብር መሥራት የሚያስችላትን የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመች፡፡ የክኅሎት ሥልጠናው ኢትዮጵያውያን ሕጋዊ በሆነ የአሠራር ሥርዓት…

የቻይናዋ ሀርቢን ከኢትዮጵያ አቻ ከተሞች ጋር በትብብር እንደምትሠራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናዋ ሀርቢን ከተማ በኢትዮጵያ ከሚገኙ አቻ ከተሞች ጋር በትብብር መሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ምክክር ተካሄደ፡፡ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው በቻይና ሀርቢን ማዘጋጃ ቤት የውጭ ጉዳይ ፅሕፈት ቤት ምክትል ዳይሬክተር ከሆኑት ዡ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኖች አሁናዊ ዋጋ 5 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አጠቃላይ በስራ ላይ ያሉ አውሮፕላኖች አሁናዊ ዋጋ 5 ነጥብ 25 ቢሊየን ዶላር መሆኑ ተገለጸ፡፡ ይህም በአፍሪካ ካሉት የአውሮፕላኖች ዋጋ 32 በመቶውን የሚሸፍን ነው ተብሏል። እንደ ch-aviation.com ዘገባ…

ግብር ከፋዩ ከአጭበርባሪዎች እራሱን እንዲጠብቅ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከገቢዎች ሚኒስቴር እንደተደወለ በማስመሰል የሚፈፀሙ የማጭበርበር ወንጀሎችን ለመከላከል ግብር ከፋዩ እራሱን እንዲጠብቅ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡ “የኦዲት ግኝት አለባችሁ፣ ለሽልማት ታጭታችኋል፣ ድርጅታችሁ ወንጀል መስራቱ ስለተደረሰበት በህግ…