Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የ”ብሪክስ” አባል መሆኗ ያላት ተቀባይነት እየጨመረ መምጣቱን ያመላከተ ነው – ቢልለኔ ሥዩም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የ”ብሪክስ” አባል ሀገር መሆኗ በዓለም አቀፍ የባለ-ብዙ ወገን ዲፕሎማሲ መድረኮች ያላት ተቀባይነት እየጨመረ መምጣቱን ያመላከተ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ሥዩም ተናገሩ፡፡ ኢትዮጵያ ፈተናዎችን…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በሴቶች ማራቶን የተመዘገበውን ድል አስመልክቶ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በሴቶች ማራቶን የተመዘገበውን ድል አስመልክቶ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ በሴቶች ማራቶን ልጆቻችን አማኔ በሪሶ ወርቅ ፤ኀይተቶም…

የጋምቤላ ክልል ያዘጋጀው የግብርና ፍኖተ-ካርታ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የጋምቤላ ክልል ያዘጋጀው ግብርናን ማሻገር እንደሚያስችል የታመነበት ፍኖተ-ካርታ ይፋ ተደረገ፡፡ ፍኖተ ካርታው ይፋ የሆነው የፌደራልና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ነው፡፡…

አሜሪካ ዩክሬንን ”የተሰጠሽን መሣሪያ ቆጥበሽ ተጠቀሚ” አለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአሜሪካ ወታደራዊ ዕቅድ አውጪዎች የዩክሬን አጋሮቻቸው እስከ አሁን የተሰጣቸውን ወታደራዊ ድጋፍ ቆጥበው እንዲጠቀሙ መምከራቸው ተገለጸ፡፡ በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል እየተደረገ ባለው ጦርነት አሜሪካ በተለያየ መልኩ ለዩክሬን ድጋፏን ስትሰጥ…

ከአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ ቁጥር – አራት

የአማራ ክልል ጽንፈኛ እና ዘራፊ ቡድኖች ከደቀኑበት የዝርፊያ፣ የወድመትና የመፍረስ አደጋ በመውጣት ወደ ቀደመዉ መደበኛ ሁኔታ እየተመለሰ ይገኛል። በክልሉ አንፃራዊ ሰላም መስፈኑን ተከትሎ የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፤ 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ በባሕር ዳር ከተማ ተደርጓል።…

የላሊበላ ቅርሶችን በተመለከተ‼️ ነዋሪዎችን እና አስጎብዎችን ከቦታው፤ የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን እና ክልሉን አናግረናል።

"የቅዱስ ላሊበላ አብያተክርስቲያናት ከፍተኛ አደጋ ላይ ናቸው" በሚል አንድ ሚሊዮን ተከታዮች ያሉት ZeEthiop የፌስቡክ ገጽ ትናንት መረጃ አጋርቷል። የፕሬስ መረጃ ማጣሪያ የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌውን (ረ/ፕሮፌሰር) በፌስ ቡክ የተሰራጨውን መረጃ ልከንላቸው…

ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሆኑ አቮካዶዎች የፍራፍሬ ዘርፍ ልማት ሥራችን ከፍተኛ ዐቅም ያለው መሆኑን የሚያሳይ ነው – ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሆኑ አቮካዶዎች የፍራፍሬ ዘርፍ ልማት ሥራችን ከፍተኛ ዐቅም ያለው መሆኑን የሚያሳይ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ፥ የኢትዮጵያ የደጋ…

በብሔራዊ የወጣቶች የዜግነት አገልግሎት ረቂቅ አዋጅ ላይ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በብሔራዊ የወጣቶች የዜግነት አገልግሎት ረቂቅ አዋጅ ላይ ምክክር ተካሂዷል፡፡ መድረኩ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፌዴሬሽን ምክር ቤት ጋር በመተባበር ተዘጋጅቷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈጉባዔ ዘሀራ ሁመድ…

የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዓለ ሲመት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዓለ ሲመት እና የሥራ ርክክብ ሥነ ሥርዓት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል…