የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዓለ ሲመት እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዓለ ሲመት እና የሥራ ርክክብ ሥነ ሥርዓት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል…
ስፓርት ዛሬ ምሽት የ5 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ይደረጋል Feven Bishaw Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከምሽቱ 3 ሰዓት ከ50 የ5 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ይደረጋል። አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣እጅጋየሁ ታዬ፣ አትሌት መዲና ኢሳና አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ በውድድሩ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉ አትሌቶች ናቸው። አትሌት…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስቴር 4 ትራክተሮችን እና 91 የውሃ ፓምፖችን ለትግራይ ክልል ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር 4 ትራክተሮችን እና 91 የውሃ ፓምፖችን ለትግራይ ክልል ድጋፍ አድርጓል፡፡ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)በትግራይ ክልል ደቡብ ምስራቅ ዞን እንደርታ ወረዳ በምርት ዘመኑ እየተደረገ ያለውን እንቅስቃሴ ከክልልና…
የሀገር ውስጥ ዜና ስድስት የኢኮ ቱሪዝም መዳረሻዎች በዓለም ቱሪዝም ድርጅት እውቅና እንዲያገኙ እየተሰራ ነው Feven Bishaw Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስት የኢኮ ቱሪዝም መዳረሻዎች በዓለም ቱሪዝም ድርጅት እውቅና እንዲያገኙ ለማድረግ አስፈላጊው ሒደት መጀመሩን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳስታወቀው÷በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሴቶች ማራቶን ውጤት ላስመዘገቡ አትሌቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ Feven Bishaw Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሴቶች ማራቶን ውጤት ላስመዘገቡ አትሌቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ "በቡዳፔስት 2023 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች ማራቶን…
ስፓርት አትሌት አማኔ በሪሶ በሴቶች ማራቶን የወርቅ ሜዳልያ አስገኘች Feven Bishaw Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በውድድሩ አትሌት አማኔ በሪሶ 1ኛ በመሆን ስታጠናቅቅ አትሌት ጎይተቶም ገብረስላሴ 2ኛ በመሆን የብር ሜዳልያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የፀረ ሙስና ኮሚሽኖች ትስስር ጉባኤ ተካሄደ Feven Bishaw Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሀገር አቀፍ የፀረ ሙስና ኮሚሽኖች ትስስር ጉባኤ በሀዋሳ ከተማ ተካሄደ። ጉባኤው እየተካሄደ ያለው "እውቀት መር አመራርነት ለላቀ የፀረ ሙስና ትግል" በሚል መሪ ሀሳብ ነው። በመድረኩ የዘርፉ ሀገር አቀፍ የ2016 አመታዊ መሪ ዕቅድ መቅረቡን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ የአካባቢ ፋሲሊቲ የሃብት አመዳደብ ቀመር የሀገራትን ወቅታዊ ነባራዊ ሁኔታ ታሳቢ እንዲያደርግ ጠየቀች Meseret Awoke Aug 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ የአካባቢ ፋሲሊቲ የሃብት አመዳደብ ቀመር የሀገራትን ወቅታዊ ነባራዊ ሁኔታ ታሳቢ እንዲያደርግ ጠይቃለች፡፡ በካናዳ ቫንኮቨር የዓለም አቀፍ የአካባቢ ፋሲሊቲ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡ የኢትዮጵያን ልዑካን ቡድን እየመሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገር መሆኗ ተደማጭነቷ እንዲጨምር ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን Feven Bishaw Aug 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል አገር መሆኗ የኢኮኖሚ ትብብሮችን ከማስፋት ባለፈ በዓለም አቀፍ የባለብዙ ወገን መድረኮች ላይ ተደማጭነቷ እንዲጨምር ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ Amele Demsew Aug 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቋል፡፡ የቀድሞውን ርዕሰ መሥተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለን የመልቀቂያ ጥያቄ ተቀብሎ የአቶ አረጋ ከበደን የርዕሰ መሥተዳድርነት…