የዜና ቪዲዮዎች በ12 ዓመቴ 42 ቁጥር ጫማ ነበር የማደርገው – ኢትዮ-ሊባኖሳዊው ዶ/ር ኤልያስ አቢ ሻክራ Amare Asrat Aug 26, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=FOlExwKFl5g
የሀገር ውስጥ ዜና ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጥያቄዎች በመመለስ ሕዝቡን እንካስ – አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ Meseret Awoke Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ የሕዝቡን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጥያቄዎች በመመለስ ሕዝቡን እንካስ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር በዓለ ሲመት መልእክት ያስተላለፉት አፈ ጉባዔዋ ፥ በሥነ ሥርዓቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና መሪዎች ከታሪክ ተወቃሽነት ለመውጣት በጋራ መሥራት ይገባናል – አቶ አረጋ ከበደ Meseret Awoke Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መሪዎች ከታሪክ ተወቃሽነት ለመውጣት በጋራ መሥራት ይገባናል ሲሉ አዲስ የተሾሙት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዓለ ሲመት ተካሄደ ሲሆን ፥ ለቀድሞው ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የአባልነት ጥያቄ በ”ብሪክስ”ተቀባይነት ማግኘቱ ተሰሚነቷ እየጨመረ መምጣቱን ያሳያል – የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት Alemayehu Geremew Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ለ”ብሪክስ” አባል ሀገራት ያቀረበችው የአባልነት ጥያቄ በቡድኑ ተቀባይነት ማግኘቱ ተሰሚነቷ እየጨመረ መምጣቱን የሚያሳይ እንደሆነ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ገለጸ፡፡ ኢትዮጵያ ያቀረበችው የአባልነት ጥያቄ ተቀባይነት ማግኘቱን ተከትሎም…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቀሌ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመሠረተ-ልማት ግንባታ ተጀመረ Alemayehu Geremew Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በተያዘው የ2016 በጀት ዓመት ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመሠረተ ልማት ግንባታ ሥራ መጀመሩን በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የመቀሌ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። የከተማ አስተዳደሩ የመሠረተ ልማት ዘርፍ ኃላፊ ሶሎሞን…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሎች ከአማራ ክልል ጎን እንደሆኑ ገለጹ Alemayehu Geremew Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች ከአማራ ክልል ጎን መሆናቸውን ገለጹ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር በዓለ ሲመት በባሕርዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሮች ለአዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የእንኳን ደስ አለዎት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመኪና ባትሪና የአሉሚኒየም ቁርጥራጮችን ወደ ምርት መቀየር የሚያስችል ፋብሪካ ሊገነባ ነው Alemayehu Geremew Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የመኪና ባትሪ እና የአሉሚኒየም ቁርጥራጮችን መልሶ ጥቅም ላይ እንዲውሉ የሚያደርግ ፋብሪካ ሊገነባ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሥምምነቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና የሕንድ የኢንዱስትሪ ማሽነሪዎች አምራች ኩባንያ ፈርመውታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት በተመረጡ አገልግሎት መሥጫ ጣቢያዎች መተግበር ጀመረ Meseret Awoke Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር በልጽጎ ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት በተመረጡ አገልግሎት መሥጫ ጣቢያዎች ተግባራዊ መሆን ጀመሯል፡፡ የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት የሠራተኛና የሥራ መረጃዎችን በዘመናዊ መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ አንገብጋቢ ችግሮችን ለመፍታት ውጤታማ ስራ እየተሰራ ነው – አቶ አደም ፋራህ Meseret Awoke Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ አንገብጋቢ ችግሮችን ለመፍታት ውጤታማ ስራ እየተሰራ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የጽህፈት ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ የክህሎት መር የስራ እድል ፈጠራና የኑሮ ውድነት ማረጋጋት ልዩ እቅድ ያለፉት 3 ወራት አፈፃፀም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ተሳትፎ መጨመሩ በጤናው ዘርፍ ጠንካራ የትብብር ማዕቀፍ እንዲኖር ያግዛል – ዶ/ር ሊያ ታደሰ Alemayehu Geremew Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በባለ-ብዙ ወገን የዲፕሎማሲ መድረኮች ላይ ያላት ተሳትፎ እየጨመረ መምጣቱ በጤናው ዘርፍ ጠንካራ የትብብር ማዕቀፍ እንዲኖር የሚያግዝ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ÷ በብሪክስ አባል…