Fana: At a Speed of Life!

የግል ዳታ ጥበቃ አዋጅ የዲጂታል ኢኮኖሚውን ለማሳደግ ፋይዳው የጎላ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግል ዳታ ጥበቃ ረቂቅ አዋጅ ለብዙ ዓመታት ማገልገል እንዲችል ታሳቢ ተደርጎ በቀጣይ የሚጸድቅ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ኃብት ልማት፣ ስራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ በዛሬው ዕለት በግል ዳታ ጥበቃ ረቂቅ አዋጅ…

የወንጀል ድርጊቶችን ካሉበት ሆነው ለፖሊስ የሚያደርሱበት መተግበሪያ ሥራ ሊጀምር ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጀል ድርጊቶችን ዜጎች ካሉበት ሆነው ለፖሊስ የሚያደርሱበት የሞባይል መተግበሪያ በቅርቡ በአዲስ አበባ ሥራ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል አስታወቁ፡፡ ፌዴራል ፖሊስ ከለውጡ በኋላ የሀገርንና የዜጎችን…

የሶማሌ ክልል የተማሪዎች ምዘና ፈተና መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የ2016 የትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች አጋዥ የትምርት ድጋፍ ለመስጠት የተዘጋጀ የተማሪዎች ምዘና ፈተና ዛሬ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ መሰጠት ጀምሯል። የምዘና ፈተናው የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን…

አምባሳደር ምስጋኑ ከተመድ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሀና ቴቴ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና እንቅስቃሴ፣ በወቅታዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ…

“ዲፕሎማሲያችን ለብሔራዊ ጥቅማችን” ዓውደ-ርዕይ ነገ በይፋ ይከፈታል

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ዲፕሎማሲ ለብሔራዊ ጥቅማችን" በሚል የሚካሄደው የዲፕሎማሲ ሣምንት ዓውደ-ርዕይ በነገው ዕለት በይፋ እንደሚከፈት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ/ር) ዓውደ ርዕዩን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ፤…

 ለአፍሪካ ዋንጫ የተለያዩ ሀገራት ብሄራዊ ቡድኖች አቢጃን እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት ለሚደረገው የ2023ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የተለያዩ ሀገራት ብሄራዊ ቡድኖች ወደ አቢጃን እየገቡ ይገኛሉ፡፡ ትናንት ምሽት የካሜሮኑ የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮን  የሴኔጋል  ብሄራዊ ቡድን ኮትዲቯር የገባ ሲሆን÷ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት…

ግለሰብ አግተው በገመድ በማሰር ቤተሰብ 300 ሺህ ዶላር እንዲከፍል ሲያስፈራሩ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድን ግለሰብ አግተው እጅና እግሩን በገመድ በማሰር ቤተሰቡ 300 ሺህ የአሜሪካን ዶላር እንዲከፍል ሲያስፈራሩ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛልዩ ልዩ ወንጀል ችሎት ክስ ተመሰረተ። በፍትህ…

የንግድ ፈቃድ እድሳት አገልግሎት ለ10 ቀናት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ ፈቃድ እድሳት አገልግሎት ለቀጣዮቹ አሥር ቀናት መራዘሙን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሲስተም መቆራረጥ እና ከክልሎች አወቃቀር ጋር በተያያዘ የንግድ ፈቃድ እድሳት ሂደቱ በመስተጓጎሉ ለሚቀጥሉት አሥር ቀናት ማራዘም…

አቶ ደስታ ሌዳሞ በኢንቨስትመንት ለባለሐብቶች የተሠጡ መሬቶች ያሉበትን ሁኔታ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በሐዋሳ ከተማ እንዲለሙ ለባለሐብቶች የተሰጡ የኢንቨስትመንት መሬቶች ያሉበትን ሁኔታ ተመልክተዋል፡፡ በጉብኝታቸው ወቅትም የኢንቨስትመንት መሬት ለታለመለት ዓላማ ሊውል እንደሚገባ ርዕሰ መስተዳድሩ…

ርዕሰ መስተዳድር አረጋ የክልሉ መንግሥት የሰብዓዊ አያያዝ ሥራዎችን በጥንቃቄ አከናውኗል አሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉ መንግሥት የሰብዓዊ አያያዝ ሥራዎችን በከፍተኛ ጥንቃቄ ማከናወኑን ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ጋር ባደረጉት ውይይት÷ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም…