Fana: At a Speed of Life!

የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት ለአንድ ሣምንት ሲካሄድ የቆየው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ምሽት በሚደረጉ ውድድሮች ፍፃሜውን ያገኛል፡፡ ምሽት 3፡10 ላይ በሚካሄደው የወንዶች 5 ሺህ ሜትር የፍጻሜ ውድድር÷ አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ፣ በሪሁ አረጋዊ…

በዚምባብዌ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ኤመርሰን ምናንጋግዋ በድጋሚ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚምባብዌ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ኤመርሰን ምናንጋግዋ ለሁለተኛ ዙር መመረጣቸውን የሀገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ተጭበርብሯል በሚል ለሁለተኛ ዙር በተካሄደው ምርጫ ኤመርሰን ምናንጋግዋ 52 ነጥብ 6 በመቶ ድምጽ በማግኘት ነው በድጋሚ ያሸነፉት፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሪፐብሊካን ጥበቃ አባላትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጥልቅ ስልጠና ላይ የቆዩ የሪፐብሊካን ጥበቃ አባላትን በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል፡፡ ስልጠናው የጸጥታው ዘርፍ አቅም ግንባታ አካል መሆኑንም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡…

በቅዳሜና እሁድ ገበያዎች ምርቶች ከመደበኛው ገበያ ባነሰ ዋጋ ለሕብረተሰቡ እየቀረቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ172 የቅዳሜና እሁድ ገበያዎች ምርቶች ከመደበኛው ገበያ ባነሰ እና ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ለሕብረተሰቡ እየቀረቡ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የቅዳሜ እና እሁድ ገበያዎች የነዋሪውን የኑሮ ጫና በማቃለል እና የምርቶችን ዋጋ በመቆጣጠር ረገድ…

ተቋርጦ የነበረው የሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በካይሮ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋርጦ የነበረው የሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በዛሬው ዕለት በግብፅ ካይሮ ተጀምሯል። የሶስትዮሽ ድርድሩ ከዚህ በፊት በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች አቡዳቢ ሲደረግ ቆይቶ ረቂቅ ስምምነት ማዘጋጀት ላይ ደርሶ የነበረ ቢሆንም ከዚያ ወዲህ ድርድሩ…

ዩሮ ለመገበያያነት ያለው አቅም እያሽቆለቆለ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩሮ በዓለም አቀፍ ገበያ ለመገበያያነት የመዋል አቅሙ በፈረንጆቹ ሐምሌ ወር ማሽቆልቆሉ ተሰምቷል፡፡ የዓለም አቀፍ ኢንተርባንክ ፋይናንሺያል ቴሌኮሙኒኬሽን ማኅበር (ስዊፍት) መረጃ እንዳመላከተው÷ በመገበያያነቱ የዓለማችን ሁለተኛ የሆነው ዩሮ በሐምሌ…

ለቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፍ ውጤታማነት እየተሰራ ነው- ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፍ እውቀትንና ክህሎትን የሚያገናኝ ድልድይ በመሆኑ ለዘርፉ ወጤታማነት እየተሰራ መሆኑን የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ የኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በተለያዩ የትምህርት መስኮች…

በጋምቤላ ከተማ የተገነባው ኢፋ ቦሩ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ድጋፍ በጋምቤላ ከተማ የተገነባው ኢፋ ቦሩ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ፡፡ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባውን ትምህርት ቤት የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

ኢትዮጵያ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናው የወንዶች ማራቶን የነሐስ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ ባለው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ወንዶች ማራቶን አትሌት ልዑል ገ/ሥላሴ ለሀገራችን የነሐስ ሜዳሊያ አስገኝቷል። በውድድሩ ዩጋንዳዊው አትሌት ቪክቶር ኪፕላጋት የወርቅ ሜዳሊያ አግኝቷል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና…