Fana: At a Speed of Life!

አንዲት ፍየል 6 ግልገሎችን ወለደች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎፋ ዞን መሎ ጋዳ ወረዳ ዚታ ቀበሌ አንዲት ፍየል ስድስት ግልገሎችን ወለደች፡፡ ከተወለዱት ግልገሎች መካከል ሦስቱ ሴት እና ሦስቱ ወንድ ግልገል ሲሆኑ÷ አንደኛዋ ግልገል ከተወለደች  በሁለተኛው ቀን መሞቷ ተገልጿል፡፡…

ወቅታዊውን ዓለም አቀፍ ፈተናዎች ለመፍታት ፓን አፍሪካኒዝም ወሳኝ ነው – አምባሳደር ጀማል በከር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊውን ዓለም አቀፍ ፈተናዎች ለመፍታት ፓን አፍሪካኒዝም ወሳኝ ነው ሲሉ በፓኪስታን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ጀማል በከር ተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ በፓኪስታን ከሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡…

በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አለፉ፡፡ በ5ሺህ ሜትር ወንዶች ማጣሪያ ዮሚፍ ቀጀልቻ፣ ሀጐስ ገ/ሕይወት እና በሪሁን አረጋዊ ለፍፃሜ…

የአቪዬሽን ደኅንነት ዘርፍ ተመራቂዎች የሚያጋጥሙ ተለዋዋጭ ሥጋቶችን ለመመከት አቅም እንደሚሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በአቪዬሽን ደኅንነት ዘርፍ ሥልጠና የወሰዱ ባለሙያዎችን አስመርቋል፡፡ በምርቃ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ሲሳይ ቶላ÷ የአቪዬሽን…

ኢትዮጵያና ዛምቢያ ለጋራ ተጠቃሚነት የሚያግዙ ትስስሮችን ሊፈጥሩ ይገባል – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ዛምቢያ የአፍሪካውያንን ትብብር በማጠናከር ለጋራ ተጠቃሚነት የሚያግዙ ትስስሮችን ለመፍጠር ሊሰሩ ይገባል ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)ገለጹ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ…

በበጀት ዓመቱ 1 ሺህ 80 የመስኖ መሰረተ ልማት ግንባታ ፕሮጀክቶች ተጠናቀዋል – አይሻ መሃመድ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ 1 ሺህ 80 የመስኖ መሰረተ ልማት ግንባታ ፕሮጀክቶች መጠናቀቃቸውን የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ገለጹ፡፡ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የ2015 በጀት ዓመት…

ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የአሜሪካ ጉዳይ ፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የአሜሪካ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ ጃኮብሰን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ በገጠር ልማታዊ ሴፍቲኔት፣ በምግብ ዋስትና፣ በአፈር አሲዳማነት እና አፈር ጤንነት ላይ መምከራቸውን የግብርና…

በበርካታ መስኮች ከቻይና ጋር ስምምነት መደረጉ ትልቅ ስኬት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዕዳ ክፍያ የእፎይታ ጊዜ ማግኘትን ጨምሮ በበርካታ መስኮች ከቻይና ጋር ስምምነት መደረጉ ትልቅ ስኬት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለፁ። በደቡብ አፍሪካ በተካሄደው የብሪክስ ጉባዔ ጎን ለጎን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብሪክስ አባል ሀገራት ጉባኤ ጎን ለጎን ከህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸው በተለይም ኢትዮጵያ ወደ ብሪክስ ቡድን ከመግባቷ ጋር ተያይዞ ያለውን…