Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብሪክስ አባል ሀገራት ጉባኤ ጎን ለጎን ከህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸው በተለይም ኢትዮጵያ ወደ ብሪክስ ቡድን ከመግባቷ ጋር ተያይዞ ያለውን…

በ886 ሚሊየን ብር የተገዙ የፍሳሽ ማስወገጃ ተሽከርካሪዎችና ሌሎች እቃዎች ለከተሞች ተሰጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በ886 ሚሊየን ብር ወጪ የተገዙ 25 የፍሳሽ ማስወገጃ ተሽከርካሪዎች እና ሌሎች የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን እቃዎችን ለተለያዩ ከተሞች አስረክቧል። በሚኒስቴሩ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር አስፋው…

በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት አቋርጠው የነበሩ ተማሪዎችን በማስተማር ላይ ናቸው-ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በ2013 ትምህርት አቋርጠው የነበሩ 24 ሺህ ተማሪዎችን በመቀበልና በማስተማር ላይ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የአስተዳደርና መሰረተ ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ሰለሞን አብርሃ(ዶ/ር) ÷…

የትራፊክ አደጋ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትራፊክ አደጋ የሚደርስን ጉዳት ለመቀነስ እየተሰራ መሆኑን የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት አስታወቀ። የአገልግሎቱ ምክትል ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ፈትያ ደድገባ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ÷እንደ ሀገር በትራፊክ አደጋ እየደረሰ ያለው ጥፋት…

የብሪክስ ጉባኤ ኢትዮጵያን በአባልነት ተቀብሎ ማፅደቁ ለሀገራችን ታሪካዊ ሁነት ነው -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ ጉባኤ ኢትዮጵያን በአባልነት ተቀብሎ ማፅደቁ ለሀገራችን ታሪካዊ ሁነት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ ሁሉን አካታችና ብልጽግና የሰፈነበት ዓለም አቀፋዊ ስርዓትን ለመፍጠር በሚደረገው ጥረት የራሷን…

ቻይና ÷ኢትዮጵያ ብሪክስን በመቀላቀሏ የደስታ መልዕክት አስተላለፈች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ÷ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገራትን በመቀላቀሏ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፋለች፡፡ የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያን ጨምሮ ስድስት ሀገራት ቡድኑን እንዲቀላቀሉ በዛሬው ዕለት ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ…

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በሶማሊያ ላበረከተው አስተዋፅዖ ዕውቅና ተሠጠው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በአፍሪካ ኅብረት ጥላ ሥር በሶማሊያ ዘላቂ ሠላም ለማረጋገጥ ተልዕኮ ተቀብሎ ላበረከተው አስተዋፅዖ ዕውቅና ተሠጥቶታል፡፡ ሠራዊቱ በተለይም በአል-ሸባብ የሽብር ቡድን ሠላም ርቆት የቆየውን የሶማሊያ ሂራን ክልል ሂርሻቤሌ…

የዋግነር ቡድን መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን እና የቡድን አጋሮቹ በአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የሚገኘው የዋግነር ቡድን መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን እና የቡድን አጋሮቹ በአውሮፐላን አደጋ ህይወታቸው ማለፉን መገናኛ ብዘሁን እየዘገቡ ነው፡፡ የሩሲያ አቪየሽን ባለስልጣናትን ጠቅሶ ቢቢሲ እንደዘገበው የታጣቂው ዋግነር ቡድን መሪው የቭጌኒ…

ለክልሉ ህዝብ የጋራ ተጠቃሚነት በትኩረት እንደሚሰራ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተራራቁ አስተሳሰቦችን ወደ አንድ በማምጣት ለክልሉ ህዝብ የጋራ ተጠቃሚነት በትኩረት እንሰራለን ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ…

ኢትዮጵያ ብሪክስን ተቀላቅላለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገራትን ተቀላቅላለች። በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ያለው 15ኛው የብሪክስ አባል ሀገራት ጉባኤ ኢትዮጵያን ጨምሮ፥ አርጀንቲና፣ ግብጽ፣ ኢራን፣ ሳዑዲ አረቢያን እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶችን በአዲስ አባልነት ተቀብሏል።…