Fana: At a Speed of Life!

በሕገ-ወጥ መንገድ በኢትዮጵያ የሚኖሩ የውጭ ዜጎች እንዲመዘገቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ

በሕገ-ወጥ መንገድ በኢትዮጵያ የሚኖሩ የውጭ ዜጎች እንዲመዘገቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ በሕገ ወጥ መንገድ የሚኖሩ የውጪ ሀገር ዜጎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ እንዲመዘገቡ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት…

4 ሚሊዮን ገደማ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ 4 ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽንና በተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ በኢትዮጵያ እየተከናወነ ያለውን ወቅታዊ የሰብዓዊ…

የዓይን መንሸዋረር ምልክቶችና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓይን መንሸዋረር ማለት የዓይን ጡንቻዎች ሚዛን መሳት ማለት ነው፡፡ የህጻናት የዓይን ህክምና ስፔሻሊስት ዶክተር አዲሱ ወርቁ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ እያንዳንዱ ዓይን ስድስት ጡንቻዎች አሉት ብለዋል፡፡ እነዚህ…

የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት የውድድር መርሐ ግብር የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ ሻሸመኔ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ያካሄዱት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ የሻሸመኔ ከተማን…

በኦሮሚያ ክልል 150 ሚሊየን ኪዩቢክ ሜትር መደበኛ ኮምፖስት ለማዘጋጀት ታቅዶ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 150 ሚሊየን ኪዩቢክ ሜትር መደበኛ ኮምፖስት ለማዘጋጀት ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ፡፡ አቶ ሽመልስ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፥ በክልሉ ለተፈጥሮ ማዳበሪያ ዝግጅት…

የ502 መስሪያ ቤት ኃላፊዎችን ስም የያዙ ማህተሞችን ጨምሮ የወንጀል ድርጊት ይፈጸምባቸው የነበሩ ቁሳቁሶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ502 መስሪያ ቤት ኃላፊዎችም ስም ይዘው የተዘጋጁ ሀሰተኛ ማህተሞችን ጨምሮ የወንጀል ድርጊት ይፈጸምባቸው የነበሩ ቁሳቁሶች ተያዙ። ፖሊስ በአራተኛ ሳምንት ኦፕሬሽን 728 መዝገቦችን ማደራጀቱን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስና የአዲስ…

በመዲናዋ መመዘኛ ፈተናውን ከወሰዱ ዳይሬክተርና ቡድን መሪዎች 34 በመቶዎቹ ማለፋቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባበ ከተማ አስተዳደር ለሚገኙ ሰራተኞች የተሰጠው የቴክኒክና ባህሪ ብቃት ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀው እና ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞች የተሰጠው ፈተና…

የአ/አ ከተማ ከንቲባ የፕሮቶኮል ዳይሬክተርየነበሩትና የፍትህ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ ሀብት አስተዳደር ዳይሬክተር የነበሩት በሙስና ወንጀል…

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአ/አ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ የፕሮቶኮል ዳይሬክተር የነበሩት እና የፍትህ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ ሀብት አስተዳደር ዳይሬክተር የነበሩት በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ…

የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የከተማ መሬት መረጃን የሚያዘምን ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከኮሪያ ሪፐብሊክ መንግስት በተገኘ የ30 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ የከተማ መሬት መረጃን ለማዘመን የሚያስችል ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ ለዚሁ ፕሮጀክት…