Fana: At a Speed of Life!

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ህዝብ በማስተባበር የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ቅድሚያ ተሰጥቶ እንደሚሰራ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው አስታወቁ። አቶ እንዳሻው ጣሰው ፥ በክልሉ መንግሥት የትኩረት አቅጣጫ…

የአለርጂ መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አለርጂ በምግቦች፣ ብናኞች፣ የአየር ሁኔታ እና ሌሎች ነገሮች ምክንያት ሊመጣ ይችላል፡፡ ንጥረ ነገሩ ወይም ለሰውነትዎ የማይስማማ ነገሮች ላይ የበሽታ መከላከል ስርዓትዎ የሚሰጠው ምላሽ በሰውነትዎ ላይ አለርጂን ያስከትላል፡፡ በዚህም እብጠት፣…

የእናቶችና ሕፃናትን ጤና የሚያሻሽል የ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ፕሮጄክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ተራድዖ ድርጅት የእናቶች እና ሕፃናትን ጤና ለማሻሻል የሚውል የ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ፕሮጄክት ይፋ አድርጓል፡፡ ፕሮጄክቱን የድርጅቱ ተልዕኮ በኢትዮጵያ ዳይሬክተር ስኮት ሆክላንድ እና የጤና ሚኒስትር ዴኤታ…

በሕገ-ወጥ ግብይት በተሰማሩ 395 ሺህ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት በሕገ-ወጥ ግብይት ላይ ተሰማርተው በተገኙ 395 ሺህ 154 ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እርምጃው በክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በመሰረታዊ የንግድ እቃዎች ግብይት ላይ…

በ2016 ዓ.ም አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በሁሉም 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ይተገበራል- ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በሁሉም የመንግስትና የግል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንደሚተገበር ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። በሚኒስቴሩ የስርዓተ ትምህርት ማበልጸጊያ መሪ ስራ አስፈጻሚ ቴዎድሮስ ሸዋርገጥ (ዶ/ር) እንዳሉት÷…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ እስካሁን ያከናወናቸውን ስራዎች ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ እስካሁን ያከናወናቸውን ጅምር ስራዎች እና በቀጣይ የሚያከናውናቸውን ተግባራት ይፋ አድርጓል፡፡ የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ ነጃት ግርማ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ ÷ አዋጁ ከታወጀበት ቀን አንስቶ ቦርዱ…

ቻይና የአፍሪካን ቀጣናዊ የምጣኔ ሐብት ውኅደት ለማሳለጥ ቁርጠኛ ነኝ አለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ቻይና የአፍሪካን ቀጣናዊ የምጣኔ ሐብት ውኅደት ለማሳለጥ ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች፡፡ የቻይና አቋም ይፋ የሆነው በትናንትናው ዕለት ከተካሄደው የቻይና-አፍሪካ የመሪዎች ውይይት በኋላ መሆኑን ሲጂቲ ኤን ዘግቧል፡፡ ቻይና የአፍሪካን ወጪንግድ…

የኒውክሌር ሳይንስ ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያላትን እምቅ ሀብት ከቴክኖሎጂው ዕድገት ጋር በማላመድ የኒውክሌር ሳይንስ ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አታወቀ፡፡ ከተለያዩ ሚኒስቴሮች የተውጣጡ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…

በእሳት ቃጠሎ ጊዜ መደረግ ያለባቸው እና የሌለባቸው ነገሮች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አጋጣሚዎች የእሳት ቃጠሎ ሊያጋጥም ይችላል። በዚህ ምክንያትም በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት ሊደርስ ይችላል። በሰውነት ላይ የእሳት ቃጠሎ ሲያጋጥም ማድረግ ያለብን እና የሌለብን ነገሮች ምንድናቸው? በእሳት የተቃጠለውን ቦታ…

ቻይና ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ሠጠች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ሠጠች፡፡ የቻይና መንግስት በሠጠው ነፃ የትምህርት ዕድል በፈረንጆቹ 2023/2024 ትምህርት ለመጀመር አሸናፊ የሆኑ 26 ተማሪዎችም አዲስ አበባ በሚገኘው የቻይና ኤምባሲ ሽኝት ተደርጎላቸዋል።…