Fana: At a Speed of Life!

የ5 ሺህ ሜትር ወንዶች ማጣሪያ ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የምትካፈልበት የ5 ሺህ ሜትር ወንዶች ማጣሪያ ውድድር ምሽት 2 ሰዓት ላይ ይካሄዳል፡፡ በሀንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ የሚገኘው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ስድስተኛው ቀኑን ይዟል፡፡ በዛሬው…

ምርታማነትን ለማሳደግ የዝርያ ማሻሻል ቁልፍ ሥራ ነው – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንስሳት ምርታማነትን ለማሳደግ የዝርያ ማሻሻል ሥራ በትኩረት እየተከናወነ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ዘርፍ አማካሪ ዮሐንስ ግርማ (ዶ/ር)÷ የተሻሻሉ የወተት እንስሳት ዝርያን በማዳቀልና በመረጣ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ የአመራር ሽግሽግ በማድረግ አዳዲስ ሹመቶችን እና ምደባ አካሄደ። 2015 ባደረገው ግምገማ የተገኙ ውጤታማ ጥንካሬዎችንና ድክመቶችን መለየቱን አስተዳደሩ ገልጿል። ከዚህም በመነሳት ጠንካራ ስራዎችን…

የዋግነር መሪ በተሳፋሪ ዝርዝር ውስጥ ያለበት አውሮፕላን ተከሰከሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሞስኮ በስተሰሜን አቅጣጫ ዛሬ በተከሰከሰው የግል አውሮፕላን ውስጥ የሩሲያ ቅጥረኛ ወታደሮች ዋና አዛዥ ዪቭጌኒ ፕሪጎዢን በተሳፋሪ ዝርዝር ውስጥ መኖሩ እየተነገረ ነው፡፡ ከተከሰከሰው የግል አውሮፕላን ውስጥ ተሳፍረው ከነበሩ መንገደኞች ዝርዝር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከሚካሄደው የBRICS-Africa Outreach እና BRICS Plus ስብሰባ በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ መሪዎቹ…

ጅማ ዩኒቨርሲቲ 28 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸውን የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ በዓለም ጤና ድርጅት በኩል ያገኘውን 28 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የሕክምና መሣሪያዎች ለተለያዩ የሕክምና ተቋማት አበረከተ፡፡ ድጋፉ ለእናቶች እና ሕጻናት ሕክምና አገልግሎት የሚውሉ የሕክምና መርጃ መሳሪያዎችን…

በሴቶች የ5 ሺህ ሜትር እና የ3 ሺህ ሜትር መሠናክል ማጣሪያ ሁሉም አትሌቶች ለፍጻሜ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሽቱን በተካሄደው የ5 ሺህ ሜትር እና 3 ሺህ ሜትር የሴቶች መሠናክል የማጣሪያ ውድድር የተሳተፉ ሰባት አትሌቶች ወደ ፍጻሜ አልፈዋል፡፡ በተደረገው የ5 ሺህ ሜትር የማጣሪያ ውድድር÷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ 2ኛ እንዲሁም አትሌት እጅጋየሁ ታዬ 3ኛ…

የሲዳማ ክልል 752 ሕገ-ወጥ ያላቸውን ቅጥሮች ሰረዝኩኝ አለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል በወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ተፈፅመዋል ያላቸውን የ752 ሕገ-ወጥ የሠራተኛ ቅጥር ሰረዝኩኝ አለ። የክልሉ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ኃይሉ ሀሰና በሰጡት መግለጫ÷ በክልሉ…

መርማሪ ቦርዱ የጀመረውን ክትትልና ቁጥጥር እንዲያጠናክር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ የጀመረውን ክትትልና ቁጥጥር አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ ሎሚ በዶ አሳሰቡ፡፡ መርማሪ ቦርዱ እስካሁን ያከናወናቸውን ተግባራት ሪፖርት እና በቀጣይ…

በአማራ ክልል አርሶ አደሩ ወደ መኸር እርሻ ሥራ እየተመለሰ ነው – ዕዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከአንዳንድ ኪስ ቦታዎች በስተቀር ሰላማዊ ሁኔታውና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የፈጠረለትን አጋጣሚ በመጠቀም አርሶ አደሩ ወደ መኸር እርሻ ሥራ መመለሱን የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም የግብርና ግብአቶች…