Fana: At a Speed of Life!

11ኛው የበጎ ሰው ሽልማት መርሐ-ግብር ጳጉሜን 5 ቀን ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው የበጎ ሰው ሽልማት መርሐ-ግብር ጳጉሜን 5 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚካሄድ የበጎ ሰው ሽልማት ድርጅት አስታወቀ። ዘንድሮ ለ11ኛ ጊዜ በሚካሄደው የበጎ ሰው ሽልማት 27 ዕጩዎች ለመጨረሻ ዙር መቅረባቸው ተገልጿል። ሽልማቱ በመምህርነት፣…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ጆሃንስበርግ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ጋር በመሆን ደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ልዑካቸው ዛሬ በሚጀመረው…

አስተዳደሩ በትምህርት ዘርፍ እያከናወነ ያለው ሥራ አበረታች ነው- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት አሰጣጡን በማዘመን፣ በእውቀትና በስነ ምግባር የታነጸ ትውልድ ለማፍራት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እያከናወናቸው ያሉ ስራዎች አበረታች መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከአዲስ…

ኢትዮጵያና ሲሪላንካ በአራት የግብርና ዘርፎች በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሲሪላንካ በሻይ ምርት፣ ፍራፍሬ፣ ጎማ ዛፍ ልማት እና በሌማት ትሩፋት ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል። የግብርና ሚኒስትር ግርማ አማንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሲሪላንካ አምባሳደር ኬ ኬ ቴሻንታ ኩማራሲሪን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ…

አትሌት ሃብታሙ ዓለሙ እና ወርቅነሽ መለሰ የ800 ሜትር ማጣሪያውን አለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሃብታም ዓለሙ እና አትሌት ወርቅነሽ መለሰ በ800 ሜትር ማጣሪያ በተለያየ ምድብ 1ኛ እና 3ኛ ሆነው በማጠናቀቅ ለግማሽ ፍጻሜው አልፈዋል፡፡ ትዕግስት ግርማ ከምድቧ 6ኛ ሆና ማጣሪያውን በማጠናቀቋ ወደ ቀጣዩ ዙር ሳታልፍ ቀርታለች፡፡

በካናዳ የተከሰተው ሰደድ እሳት ከ30 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን አፈናቀለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ ሰደድ እሳት በመቀስቀሱ ከ30 ሺህ የሚልቁ ሰዎች ቀያቸውን ጥለው መፈናቀላቸው ተሰማ፡፡ ሰደድ እሳቱ ሰፊ የካናዳን ክፍል መሸፈኑም ነው የተገለጸው። በመጠኑ ትልቅነት እንዲህ ያለ አደጋ በካናዳ ከዚህ በፊት ተከስቶ እንደማያውቅም…

የአብሮነት እሴትን ለማጠናከር ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በሕዝቡ መካከል ያለውን የአብሮነትና የአንድነት እሴት ለማጠናከር በሚደረገው ጥረት ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ። በክልሉ ሁሉም ወረዳዎች እና ከተሞች ሕዝባዊ የሰላም ጉባዔ እየተካሄደ…

የኢንዱስትሪ ፖርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ውይይት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ ሀገር አቀፍ ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ÷ በሀገሪቱ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች፣ ሚኒስቴሮች እና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ነው፡፡…

በመዲናዋ በምክክር ሂደቱ የሚሳተፉ ተወካዮች ልየታ ነገ ይጀምራል- ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከነገ ጀምሮ በአዲስአበባ በምክክር ሂደት የሚሳተፉ ተወካዮችን ልየታ ሊጀምር ነው። ኮሚሽኑ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ፥ በተሳታፊዎች ልየታ ሂደት እገዛ የሚያደርጉ ተባባሪ አካላት መለየቱን ገልጿል። የኢትዮጵያ ሲቪል…