የሀገር ውስጥ ዜና ጅማ ዩኒቨርሲቲ 28 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸውን የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ አደረገ Tamrat Bishaw Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ በዓለም ጤና ድርጅት በኩል ያገኘውን 28 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የሕክምና መሣሪያዎች ለተለያዩ የሕክምና ተቋማት አበረከተ፡፡ ድጋፉ ለእናቶች እና ሕጻናት ሕክምና አገልግሎት የሚውሉ የሕክምና መርጃ መሳሪያዎችን…
ስፓርት በሴቶች የ5 ሺህ ሜትር እና የ3 ሺህ ሜትር መሠናክል ማጣሪያ ሁሉም አትሌቶች ለፍጻሜ ደረሱ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሽቱን በተካሄደው የ5 ሺህ ሜትር እና 3 ሺህ ሜትር የሴቶች መሠናክል የማጣሪያ ውድድር የተሳተፉ ሰባት አትሌቶች ወደ ፍጻሜ አልፈዋል፡፡ በተደረገው የ5 ሺህ ሜትር የማጣሪያ ውድድር÷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ 2ኛ እንዲሁም አትሌት እጅጋየሁ ታዬ 3ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል 752 ሕገ-ወጥ ያላቸውን ቅጥሮች ሰረዝኩኝ አለ Tamrat Bishaw Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል በወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ተፈፅመዋል ያላቸውን የ752 ሕገ-ወጥ የሠራተኛ ቅጥር ሰረዝኩኝ አለ። የክልሉ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ኃይሉ ሀሰና በሰጡት መግለጫ÷ በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና መርማሪ ቦርዱ የጀመረውን ክትትልና ቁጥጥር እንዲያጠናክር ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ የጀመረውን ክትትልና ቁጥጥር አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ ሎሚ በዶ አሳሰቡ፡፡ መርማሪ ቦርዱ እስካሁን ያከናወናቸውን ተግባራት ሪፖርት እና በቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል አርሶ አደሩ ወደ መኸር እርሻ ሥራ እየተመለሰ ነው – ዕዙ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከአንዳንድ ኪስ ቦታዎች በስተቀር ሰላማዊ ሁኔታውና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የፈጠረለትን አጋጣሚ በመጠቀም አርሶ አደሩ ወደ መኸር እርሻ ሥራ መመለሱን የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም የግብርና ግብአቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሽፈራው (ዶ/ር) ከተመድ የኢትዮጵያ ተጠሪና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማሪያም (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ተጠሪና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ራሚዝ አላክባሮቭ (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሰብዓዊ ድጋፎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ ሥደተኞችን በተመለከተ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ Alemayehu Geremew Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለሥደተኞች እና ሥደተኞችን ለሚያስተናግዱ ማኅበረሰቦች የሚያደርገውን ድጋፍ ይበልጥ እንዲያጠናክር የሥደተኞች እና ከሥደት ተመላሾች አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ጠይባ ሐሰን ጠየቁ፡፡ ዳይሬክተር ጀነራል ጠይባ ሐሰን ÷ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ከኢትዮጵያ የዛምቢያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የዛምቢያ አምባሳደር ሮዝ ሳካላ ጋር ተዋያይተዋል፡፡ በዚህ ወቅት ሚኒስትሩ ÷ በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና እና ስርዓተ-ምግብን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሬሜዲያል ፈተና በቅርቡ ስለሚሰጥ ተፈታኞች ዝግጅት እንዲያደርጉ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነሐሴ 23 እስከ ነሐሴ 26 ቀን 2015 ዓ.ም ሊሰጥ የነበረው የሬሜዲያል ፈተና የተራዘመው የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ስላልተጠናቀቁ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና የመንገድ እና ድልድይ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መገንባቱን እንደሚቀጥል ገለጸ Alemayehu Geremew Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የመንገድ እና ድልድይ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መገንባቱን እንደሚቀጥል የኮርፖሬሽኑ ምክትል ፕሬዚዳንት ሊ ቻንጉይ አረጋገጡ፡፡ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና የመንገድ እና ድልድይ ሥራዎች…