የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ ከነዳጅ ጥገኝነት የመላቀቅ ተስፋ እንዳላት ተገለጸ Tamrat Bishaw Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በነዳጅ ላይ ካላት ጥገኝነት የመላቀቅ ተስፋ እንዳላት የአካባቢ ጥበቃ ባለሙያዎች ገለጹ፡፡ በአሁኑ ጊዜ አህጉሪቱ 52 በመቶ ታዳሽ ባልሆነው የነዳጅ ሃይል ላይ ጥገኛ ናት ያሉት ባለሙያዎቹ÷ እንደ ፀሀይ፣ ንፋስ እና ጋዝ ያሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከሬይመንድ ላይፍ ስታይል ዋና የፋይናንስ ሃላፊ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ እና ምክትል ኮሚሽነር ዳንኤል ተሬሳ የሲልቨር ስፓርክ አልባሳት አምራች እህት ኩባንያ ከሆነው የሬይመንድ ላይፍ ስታይል ዋና የፋይናንስ ሃላፊ እና የኩባንያው አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎሮ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ጎሮ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ:: አደጋው ከወልቂጤ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ ከባድ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ከአነስተኛ የህዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ558 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Shambel Mihret Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ558 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከነሐሴ 5 እስከ ነሐሴ 11 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 523 ነጥብ 1 ሚሊየን የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና 35…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የመሬት ወረራን ለማስቆም የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ ኦርዲን በድሪ ዮሐንስ ደርበው Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገ ወጥ ግንባታና የመሬት ወረራን ለማስቆም የተጀመረው ህጋዊ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አስታወቁ። አቶ ኦርዲንን ጨምሮ የክልሉ ካቢኔ የጁገል ግንብ ዙሪያ የኤሌትሪክ ዝርጋታ፣ የአረንጓዴ ልማት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ በሪፐብሊካን ፓርቲ ፕሬዚዳንታዊ ክርክር እንደማይሳተፉ ገለፁ Mikias Ayele Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ የሪፐብሊካን ፕሬዚዳንታዊ ክርክር ላይ እንደማይቀርቡ ገልፀዋል፡፡ መንበረ ስልጣናቸውን ለጆ ባይደን አስረክበው ከነጩ ቤተ መንግስት ከተሰናበቱ በኋላ በተለያዩ ጉዳዮች ሲወንጀሉ የቆዩት የ77…
የሀገር ውስጥ ዜና የረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ በሙሉ አቅሙ ሃይል ማመንጨት ይጀምራል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ በሙሉ አቅሙ ዳግም የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ የኃይል ማመንጫው ስራ አስኪያጅ ብሩክ ኤባ እንዳሉት÷ ኃይል ማመንጫው በተርባይን ላይ ባጋጠመው ችግር ከጥር ወር…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ ዕዝ ለጅግጅጋ የገበያ ማዕከል የእሳት አደጋ ተጎጂዎች የ2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Shambel Mihret Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሠራዊት የምስራቅ ዕዝ በጅግጅጋ ከተማ አዲሱ ታይዋን የገበያ ማዕከል በተከሰተው የእሳት አደጋ ሀብት ንብረታቸው ለወደመባቸው ተጎጂዎች የ2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉን የምስራቅ ዕዝ ዋና አዣዥ ሌተናል ጄኔራል መሀመድ ተሰማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ከብልሹ አሰራር ጋር በተያያዘ 25 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን ለ10 ቀናት በሲዳማ ክልል በተካሄደ የግምገማ መድረክ 25 ሰዎች ከብልሹ አሰራርና ከስርቆት ጋር በተያያዘ በህግ ቁጥጥር ስር እንዲውሉ መደረጉ ተገለጸ፡፡ በተጨማሪም 10 ከፍተኛ አመራሮች ከኃላፊነት እንዲነሱ ተደርጓል፡፡ የሲዳማ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ Meseret Awoke Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ጠዋት የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ መጀመሩን ገልጸው፥ የሁለተኛውን የመካከለኛ…