የሀገር ውስጥ ዜና አንበጣ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የአውሮፕላን ርጭት እየተደረገ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበረሃ አንበጣ መንጋ በተከሰተባቸው የአማራ፣ አፋር እና ትግራይ ክልሎች ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት መጀመሩን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የእጽዋት ጥበቃ መሪ ሥራ አስፈጻሚ በላይነህ ንጉሴ ለፋና…
ጤና በቂ ውሃ የመጠጣት የጤና በረከቶች Amele Demsew Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ጤናማ ሰው በቀን ውስጥ 8 ብርጭቆ ውሃ መጠጣት እንዳለበት በዘርፉ የተጠኑ በርካታ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡ በቂና ንጹህ ውሃ መጠጣት ንጥረ ምግቦችን ወደ ሴሎች ለማጓጓዝ፣ ቆሻሻን ለማስወገድ፣ የሰውነት መገጣጠሚያዎችን እና ሌሎች የሰውነት ክፍሎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሳዑዲ በድንበር ጠባቂዎች ተፈጽሟል የተባለውን ግድያ የኢትዮጵያ መንግስት በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን ገለጸ Meseret Awoke Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያና የመን ድንበር ላይ በድንበር ጠባቂዎች ተፈጽሟል የተባለውን ግድያ የኢትዮጵያ መንግስት በቅርበት እየተከታተለው መሆኑን አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በሳዑዲ አረቢያ በድንበር ጠባቂዎች ግድያ ተፈጽሟል የሚለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ አካሄደ Shambel Mihret Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ ዓመት ሁለተኛ አስቸኳይ ጉባኤ አካሂዷል፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በጉባዔው ለውይይት የሚሆን መነሻ ጽሁፍ አቅርበዋል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ብሪታኒያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመዋጋት ትብብር እንድታደርግ ኢራቅ ጠየቀች Meseret Awoke Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታኒያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመዋጋት ትብብር እንድታደርግ ኢራቅ ጥሪ አቀረበች፡፡ የኢራቅ ጠቅላይ ሚኒስትር መሐመድ ሺዓ አል-ሱዳኒ የብሪታንያ የደህንነት ሚኒስትር ቶም ቱገንድሃትን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ በዚህ ወቅትም ከብሪታኒያ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኞች መኖሪያ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Mikias Ayele Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የየኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ለአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኞች መኖሪያ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ኮሚሽኑ አንቴክስ ከተባለው ቴክስታይል አምራች ኩባንያ ጋር ነው ስምምነቱን የተፈራረመው፡፡ አምራች ኩባንያው አቅምን…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዩ ዓመት የኢ-ትኬቲንግ አሰራርን ለመጀመር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ Melaku Gedif Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ዘመናዊ የትኬት አቆራረጥ አገልግሎት (ኢ-ትኬቲንግ) አሰራርን ለመጀመር ዝግጅት ማጠናቀቁን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ባርኦ ሀሰን÷ ከትኬት አቆራረጥ አንስቶ…
ቢዝነስ ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የቁም እንስሳት 16 ነጥብ 75 ሚሊየን ዶላር ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው 2015 በጀት ዓመት ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የቁም እንስሳት የተገኘው ገቢ ከ2014 አንጻር በ11 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ቅናሽ ማሳየቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም ከ2014 በጀት ዓመት አንጻር÷ በቁጥር…
ስፓርት ኢትዮጵያ የምትካፈልባቸው 2 የፍጻሜ ውድድሮች ምሽት ላይ ይካሄዳሉ ዮሐንስ ደርበው Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የምትካፈልባቸው የሴቶች የ1 ሺህ 500 ሜትር እና የወንዶች 3 ሺህ ሜትር መሠናክል የፍጻሜ ውድድሮች ዛሬ ምሽት ላይ ይካሄዳሉ፡፡ ምሽት 4፡31 ላይ በሚካሄደው የሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር የፍፃሜ ውድድር አትሌት ብርቄ ኃየሎም እና ድርቤ…
የዜና ቪዲዮዎች የክረምት ትጋት የዓመት ልማት- አዲስ ወግ የውይይት መድረክ Amare Asrat Aug 21, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=LUdRhjzguuY