Fana: At a Speed of Life!

በነፋስ ኃይል የምትንቀሳቀስ እቃ መጫኛ መርከብ የመጀመሪያ ጉዞዋን ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታኒያውያን ዲዛይን የተደረገችው ልዩ የነፋስ ኃይል ሸራዎች የተገጠመላት ግዙፍ የጭነት መርከብ ለባህር ላይ ጉዞ ተዘጋጅታለች። መርከቧ ግዙፍ የነፋስ ሸራዎችን በመጠቀም የምትንቀሳቀስ ሲሆን፥ አሁን ላይ የናረውን የነዳጅ ፍጆታ በመቀነስ ረገድ…

በአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናው ኢትዮጵያ በሜዳሊያ ሰንጠረዥ 3ኛ ደረጃን ይዛለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ ባለው 19ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ባለፉት ሁለት ቀናት በተደረጉ ውድድሮች ኢትዮጵያ በ4 ሜዳሊያዎች 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡ እስካሁን በተደረጉ ውድድሮች አሜሪካ በ3 ወርቅ፣ 2 ነሃስ እና በአንድ ብር…

ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች 3 ነጥብ 64 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች 3 ነጥብ 64 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃጸሙን አስመልክቶ ከላኪዎች እና ባለድርሻ አካላት ጋር…

ትኩረት በሚሹ ተላላፊ በሽታዎች ዙሪያ የሚመክር የአፍሪካ ሀገራት ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቆላማና ሐሩራማ አካባቢዎች ትኩረት በሚሹ ተላላፊ በሽታዎች ዙሪያ የሚመክር የአፍሪካ ሀገራት ጉባኤ በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው የጤና ሚኒስቴር፣ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ ትራኮማና ዓለም አቀፍ ቆላማና ሀሩራማ አካባቢዎች ተላላፊ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝብ የልማት ትብብሩን እንዲያጠናክር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡ እና ባለሃብቶች የልማት ትብብራቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡ ም/ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ (ዶ/ር ኢ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

በመዲናዋ የልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከቻይናው ኤፍ ኤች ኢ ሲ ኩባንያ ጋር በሽርክና የሚያስገነባው ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታ ይፋ ተደርጓል፡ የከተማ አስተዳደሩ ለዚህ ፕሮጀክት የሚሆን መሬት በወቅታዊ የሊዝ ዋጋ አስልቶ ማቅረቡን የከንቲባ ጽሕፈት ቤት…

በክልሉ ከ16 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተመረጠ የአቮካዶ ተክል ተሸፍኗል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልላችን በ2011 ዓ.ም የአቮካዶ ልማት ክላስተር ‹የአዳአ አቮካዶ ዲክላሬሽን› ከተጀመረ ወዲህ እስካሁን ከ16 ሺህ ሄክታር በላይ የሆነ መሬት በአለም አቀፍ ገበያ ከፍተኛ ተፈላጊነት ባለው የተመረጠ የአቮካዶ ተክል ተሸፍኗል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል…

በወንዶች 10 ሺህ ሜትር አትሌት ሰለሞን ባረጋ የነሃስ ሜዳልያ አስገኘ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በወንዶች 10 ሺህ ሜትር የፍፃሜ ውድድር አትሌት ሰለሞን ባረጋ 3ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል። በውድድሩ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት በሪሁ አረጋዊ 4ኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቋል።…

ብርቄ ኃየሎም እና ድርቤ ወልተጂ በ1 ሺህ 500 ሜትር ለፍፃሜ አለፉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አትሌት ብርቄ ኃየሎም እና ድርቤ ወልተጂ በ1 ሺህ 500 ሜትር ወደ ፍፃሜ አለፉ፡፡ አትሌት ብርቄ ኃየሎም ርቀቱን በ4 ደቂቃ ከ02 ሰከንድ ከ46 ማይክሮ ሰከንድ 2ኛ በመውጣት ወደ ፍፃሜ…

ባህር ዳር ከተማ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመሪያ ዙር የማጣሪያ ጨዋታ አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ወክሎ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ለመሳተፍ የመጀመሪያ ዙር የማጣሪያ ጨዋታ ያደረገው ባህር ዳር ከተማ ድል ቀንቶታል። ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከታንዛኒያው አዛም ጋር የተጫወተው ባህር ዳር ከተማ ጨዋታውን 2 ለ 1 አሸንፏል።…