የአክሱም ሃውልትና የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ለመጠገን ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአክሱም ሃውልትና የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ታሪካዊ ይዘታቸው ተጠብቆ ለመጠገን የቅድመ ዝግጅት ስራ እየተካሄደ መሆኑን የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ።
በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተፈጠረውን ሰላም በመጠቀም ቅርሶች ያሉበትን…